ግዙፉ ዲያጆ ሜታ ቢራን በ225 ሚሊዮን ዶላር ሊጠቀልል ተቃርቧል
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩት የቢራ ፋብሪካዎች ለውጭ ኩባንያዎች እየተላለፉ ነው፡፡
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩት የቢራ ፋብሪካዎች ለውጭ ኩባንያዎች እየተላለፉ ነው፡፡
– ‹‹የነጋዴዎችን መጉላላት ለመፍታት ሲባል ፈቃድ መስጠት ተቋርጦ ነበር›› የትግራይ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮየመቀሌ ከተማ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድ …
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚ
ኢጋድ በሶማሊያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይና በአካባቢው ስለተከሰተው ረሃብ ለመነጋገር የጠራውን ስብሰባ ለማካሄድ በሸራተን አዲስ ሲረባረቡ ከዋሉት ወገኖች…
– አንደኛው አመራር አራት ደረጃ ዝቅ ተደርገው ተመድበዋልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ባስተላለፉትና በጻፉት ደብዳቤ ከኃላፊነታቸው ተነስተው የነበ
‹‹መንግሥት በሽብርተኝነት ስም ተቃዋሚዎችን እያዳከመ ነው›› መድረክ‹‹ሰዎቹ የታሰሩት በሽብር እንቅስቃሴ ስለተሳተፉ ነው›› መንግሥት
– ራስ ሆቴልን ለመግዛት ሐያት ሼር ካምፓኒ 124.4 ብር አቀረበተቀማጭነቱ ለንደን የሆነው ግዙፉ የመጠጥ አምራች ኩባንያ ዲያጆ፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በኢትዮ
እ.ኤ.አ የካቲት 2011 ውስጥ ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ተቀስቅሶ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛተመው የዓረቡ ዓለም አብዮት፣ በሊቢያ በጣም የተካረረ ግጭት ፈጥሮ ወደ ጦርነት ከተለወጠ መንፈቅ አስቆጥሮአል፡፡
አቶ ብርሃኔ ገረመ፣ ለ11 ዓመት በሶማሊያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ከ1969 ዓ.ም ማብቂያ እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በነበረው ጦርነት ከስድስት ሺሕ የማያንሱ ኢትዮጵያውያን በሶማሊያ እስር ቤቶች ለ11 ዓመታት ያህል ታስረው እንደነበር ይታወሳል፡፡
– አወዛጋቢው የቀድሞው ቦርድ በአዲስ ተተካ ከአዲስ አበባ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ናዝሬት (አዳማ) ከተማ ውስጥ የሚገኘው ኦሊያድ ሲኒማ ቤት ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሚያሳያቸው ሲኒማዎች በተለየ ነሐሴ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. አንድ ትዕይንት ሊያስተናግድ ተዘጋጅቷል፡፡
– ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችና መጠጦች ተገኝተዋል ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ከውጭ የሚገቡና ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችንና መጠጦችን ለተጠቃሚዎች ይሸጣል በሚል ተጠርጥሮ ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ታሸገ፡፡
– ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ወደ ካይሮ ያቀናሉ ተብሎ ይጠበቃል የኢትዮጵያና የግብፅ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በመስከረም አጋማሽ ላይ በካይሮ ይገናኛሉ፡፡
– በርካታ ባለሥልጣናትም እየታሰሩ ነው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት አቶ ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከነሐሴ 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ መታሰራቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግሥትና የግለሰቦች ዕዳ አለበት ጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር በመባል የሚታወቀው መንግሥታዊ ኩባንያ፣ ያለበትን ዕዳ መክፈል ባመቻሉና የሥራ እንቅስቃሴው በመዳከሙ የህልውናው ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡
ባለፉት 15 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ባከናወኑት ፈር ቀዳጅ የንግድና የኢንቨስትመንት ክንውኖች ምክንያት፣ ‹‹ኢትዮጵያን አሜሪካን›› በተሰኘው በአሜሪካ ዳያስፖራ ቢዝነስ ኤንድ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሸለሙት፣ የአክሰስ ካፒታል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ የታዳሚውን ቀልብ የሳበ ንግግር አድርገዋል፡፡
‹‹በድርጊታቸው ማፈር የነበረባቸው እነሱ ናቸው›› የኢትዮጵያ መንግሥት ኤርትራ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ስብሰባ ወቅት፣ በዲፕሎማቷ ላይ በኢትዮጵያ መንግሥት ዛቻና ማስፈራሪያ ተፈጸመበት ስትል ወነጀለች፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢድ አልፈጥርና በአዲስ ዓመት በዓላት ወቅት ኅብረተሰቡ በሕገወጥ የገንዘብ ኖቶች በሚደረግ ግብይት እንዳይጭበረበር ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ አስገነዘበ፡፡
አሸናፊ ነጋሽ ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ተመርቆ ሥራ ከያዘ ወደ ሦስተኛ ዓመቱ የተሻገረው ዘንድሮ ነው፡፡ ለሁለት ዓመታት ሥራ አጥቶ ቢቆይም በየመሥርያ ቤቱ እንዲሁም በየማስታወቂያ ሰሌዳው ሥራ ለማግኘት ደጅ መጥናቱን ይገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት በማቋቋም ሲያካሂድ የቆየው የመዋቅር ጥናት የመጀመርያው ዙር ተጠናቆ፣ ለሥራ አመራር ቦርድ መቅረቡን ምንጮች አመለከቱ፡፡
ባለፈው ረቡዕ ማለዳ በሸራተን አዲስ በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ስብሰባ ላይ ሳይጋበዝ ድንገት የተገኘው ወጣቱ ኤርትራዊ ‹‹ዲፕሎማት››፣ ‹‹ኤርትራን ወክዬ ነው የመጣሁት›› በማለት የስብሰባውን አዘጋጆች አስደንግጧል::
የኤርትራ መንግሥት ላለፉት በርካታ ዓመታት የሚታወቅበትና ሲወገዝበት የነበረው እንቅስቃሴ ጎረቤት አገሮችን መውረርና በየአገሩ ሽብር መፍጠርን ነው፡፡
• ያለቀላቸውና ያልተጠናቀቁ አልባሳት ላይ የተጣለው እኩል ቀረጥ ሊለያይ ነው ከውጭ የሚገቡ የጨርቃጨርቅ ምርቶች ላይ የተጣለው የ10 በመቶ ኤክሳይዝ ታክስ ሊነሳ መሆኑንና ባለቀላቸውና በብትን ጨርቆች ላይ ይከፈል የነበረው ተመሳሳይ የ35 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ እንዲለያይ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡
– ልል የሆነ የገንዘብ ፖሊሲ ለዋጋ ግሽበት ዋነኛ ምንጭ ነው አለ– የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ጫና እየበዛበትና እምነት እያጣ ነው ብሎዋል– እስከ 2015/16 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6.5 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተንብዮአል– መንግሥት በአይኤምኤፍ ሪፖርት በመበሳጨቱ እንዳይሰራጭ አግዷል
ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ አደጋ ደርሶበት የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን፣ የመረጃ ማሰባሰብ ሥራውን አጠናቆ የትንተና ሥራ ሊጀምር ነው፡፡
“አፈጻጸማቸው ጥሩ ስላልሆነ በሌላ ቦታ እንዲመደቡ ተደርጓል” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችን ካለምንም ማስጠንቀቂያ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ፡፡
የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን በማገልገል ላይ ናቸው፡፡ በ1959 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ስለሺ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ አግኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2004 ዓ.ም. በመሀል ከተማ ከ170 ሔክታር መሬት በላይ በሆነ ቦታ ላይ የተገነቡ አሮጌ ቤቶችን በማፍረስ ለመልሶ ማልማት ዝግጁ እንደሚያደርግ ምንጮች ገለጹ፡፡
የሊቢያ ተቃዋሚዎች ባለሥልጣን ኔቶ በሊቢያ የሚደርገውን ዘመቻ ከማይደግፉ አገሮች ጋር መሥራት ይከብደናል ማለታቸውን ተከትሎ በአገሪቱ በርካታ ኢንቨስትመንት ያላት ቻይና ሐሳብ ውስጥ ወድቃለች፡፡
የፈረንጆች 2011 ዓመት ለዓረብ መሪዎች መልካም ዜና ይዞ አልመጣም፡፡ የሰሜን አፍሪካዊቷ ቱኒዝያ ዜጋ የሆነው መሐመድ ቦአዚዝ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አብዮት፣ ፕሬዚዳንት ቤን ዓሊን ቆይቶም የግብፁን ፕሬዚዳንት ሙባረክን ከሥልጣን አሽቀንጥሮ ጥሏል፡፡
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲቋቋም ዓላማው የአፍሪካ አገሮችን ነፃነት እውን ለማድረግ፣ አፍሪካውያን እንዲተባበሩ ለማስቻልና ከነፃነት ባሻገርም አፍሪካውያን የአፍሪካን ችግር ለመፍታት በጋራ እንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ነው፡፡
– ኩባንያዎቹ እስከ 500 ሺሕ ሔክታር መሬት ሊጠይቁ ይችላሉ በዓለማችን ትልቁ የአበባ አምራች በሆነውና በኢትዮጵያ በ100 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ በተለያዩ ግብርና ምርቶች በተሰማራው በካሩቱሪ አስተባባሪነት የተመራው 30 የህንድ ኩባንያዎችን ያቀፈ የንግድ ልዑክ፣ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በሚገመት የአግሮ ቢዝነስ ኢንቨስትመንት …
– ሦስት ተከሳሾች በገደብ ተለቀቁ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ ስምንት ተከሳሾች፣ ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል ከአንድ ዓመት እስከ ሁለት ዓመት ከሁለት ወራት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ በትናትናው ዕለት ተቀጡ፡፡
‹‹የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የግድ የትምህርት ባለሙያ መሆን አያስፈልግም›› ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በቴክኒክ ትምህርት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከግብርና ጋር ተያያዥነት ካላቸው የትምህርት መስኮችና ሥልጠናዎች ስፔሻላይዝ ያደረጉ በመሆናቸው፣ ለትምህርት ጥራት ችግር የመጀመሪያዎቹ መንስዔዎች መሆናቸውን አንድ ጥናት …
• ደርባ ሚድሮክ አገልግሎት ከተቋረጠብኝ ሁለት ወር ሞላው አለ የቴሌኮም አገልግሎቶች በየጊዜው ለረጅም ጊዜያት በመቆራረጣቸው ሥራቸውን እየጎዳው መሆኑን በርካታ ኢንቨስተሮችና ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡
የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዕርዳታ ብቻ በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ማሳካት ስለማይቻል፣ የጃፓን መንግሥት አነስተኛ ወለድ ያለው በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር እንዲሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠየቀ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ተረኛ ችሎት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላልፎላቸው የነበሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ጐሮ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው አካባቢ ባለ ድልድይ ሥር በበርካታ ማዳበሪያዎች ተቋጥረው የተጣለ የሰውነት ቁርጥራጮች መገኘታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበቱ 39.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ በተፃራሪው በአገሪቱበሚገኙት ባንኮችና በአነስተኛ የገንዘብ ተቋማት የሚገኘው የቁጠባ መጠን እያደገ ይገኛል::
በዓይነቱ አስከፊ የተባለለትና በምሥራቅ አፍሪካ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ኮሌራ ተጨማሪ ራስ ምታት እየሆነ መምጣቱን የዕርዳታ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ሊቀመንበር አቶ ቶለሳ ተስፋዬ ከአገር ስለወጡ ፖሊስ ይዞ ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞኑን የኡጋንዳ የሦስት ቀናት ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሚመለሱበት ወቅት ቆይታቸውን በተመለከተ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በመሆን በሰጡት መግለጫ፣ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው ቀዳሚው ጥያቄ ከአልሸባብ ጋር ያላቸውን ቁርኝት በተመለከተ ማብራርያ እንዲሰጡ ነበር፡፡
‹‹ራቤ ጥማቴ ዕርዛቴ ሦስቱይደበድቡኛል ባንድ እየዶለቱ››ይህ የተራበ፣ የተቸገረ ኢትዮጵያዊ አርሶ አደር የተለመደ አባባል ነው፡፡
– ማኅበሩ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለብሔራዊ ባንክ ደብዳቤ ጻፈ በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን የሚገኙ የቡና ገበሬዎች ባንኮች ብድር ባለማቅረባቸው ምክንያት፣ እርሻቸውን ወደ ጫት እየለወጡ መሆኑን የሲዳማ ቡና አቅራቢዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡
– አቶ አባዱላ ገመዳና አቶ አዲሱ ለገሰ ይገኙበታል ዓለም አቀፍ የአመራር ኢንስቲትዩት ከግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አዲሱ ለገሰን ጨምሮ፣ 236 ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን፣ የመከላከያ ጄነራሎችንና …
በአሁኑ ወቅት በግብይት ላይ ከሚገኙ የብር ኖቶች ከፍተኛ ነው ከሚባለው ከባለመቶ ብር ኖት በተጨማሪ፣ የ200 ብር ኖት ገበያ ውስጥ እንዲገባ ግፊት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ፡፡
በሰኔ 2003 ዓ.ም. በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች መካከል፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው አቤቱታቸውን አሰሙ፡፡
ሕገ መንግሥታችን፣ ሕጎቻችን፣ መመርያዎቻችን ሁሉ፣ ባለሥልጣንና ሹመኛ ከሆንክ ሕዝብንና አገርህን በቅንነት አገልግል፡፡ ባለሀብት ከሆንክም ሕጉ በሚፈቅድልህ መሠረት ተንቀሳቅሰህ አገርህን እየጠቀምክ ራስህንም ጥቀም፤ አጠናክር፡፡
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ስብሰባ፣ የፓርቲው የትምህርት ሥልጠናና ቅስቀሳ ቡድን ኃላፊ ሆነው የተመረጡት አቶ ጌታቸው ባያፈርስ ባለፈው ሐሙስ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ፡፡
አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የአክሰስ ካፒታል ሊቀመንበር ሲሆኑ ከስምንት ዓመት የአካዳሚ ጥናትና ከ12 ዓመት ውጤታማ የኢንቨስትመንት ባንክ ተሞክሮ በኋላ እ.ኤ.አ በ1996 ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ይታወሳል፡፡
በአውሮፓ በተፈጠረው የበጀት ቀውስና የዝናብ እጥረት ምክንያት በርካታ ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ሥራ ለመሰማራት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡