‹‹ከማንኛውም ዘርፍ የተሻለ የፋይናንስ አቅርቦት ዕድል ያለው የጨርቃጨርቅ የሥራ መስክ ነው›› አቶ ስለሺ ለማ
የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
አቶ ስለሺ ለማ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን በማገልገል ላይ ናቸው፡፡ በ1959 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ስለሺ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ አግኝተዋል፡፡