የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

“አፈጻጸማቸው ጥሩ ስላልሆነ በሌላ ቦታ እንዲመደቡ ተደርጓል” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችን ካለምንም ማስጠንቀቂያ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ፡፡