ኤርትራ በዲፕሎማቷ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ዛቻ ፈጽሟል አለች
‹‹በድርጊታቸው ማፈር የነበረባቸው እነሱ ናቸው›› የኢትዮጵያ መንግሥት
ኤርትራ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ስብሰባ ወቅት፣ በዲፕሎማቷ ላይ በኢትዮጵያ መንግሥት ዛቻና ማስፈራሪያ ተፈጸመበት ስትል ወነጀለች፡፡