በጉቦ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ጥያቄ ታገደ Ethiopian Reporter August 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ተረኛ ችሎት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላልፎላቸው የነበሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡