ለተማረም የማይበገረው ሥራ አጥነትና የወጣቶች ስጋት
አሸናፊ ነጋሽ ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ተመርቆ ሥራ ከያዘ ወደ ሦስተኛ ዓመቱ የተሻገረው ዘንድሮ ነው፡፡ ለሁለት ዓመታት ሥራ አጥቶ ቢቆይም በየመሥርያ ቤቱ እንዲሁም በየማስታወቂያ ሰሌዳው ሥራ ለማግኘት ደጅ መጥናቱን ይገልጿል፡፡