ጋዳፊ ላይ መጨከን ያቃተው የአፍሪካ ኅብረት

ኢጋድ በሶማሊያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይና በአካባቢው ስለተከሰተው ረሃብ ለመነጋገር  የጠራውን ስብሰባ ለማካሄድ በሸራተን አዲስ ሲረባረቡ ከዋሉት ወገኖች መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰዎች በብዛት ነበሩበት፡፡