‹‹ኢኮኖሚያችን ከምዕራቡ ዓለም ጋር የተሳሰረ ባለመሆኑ የተፈጠረው ቀውስ ያን ያህል ጉዳት ያደርስብናል የሚል ግምት የለኝም›› አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ የአክሰስ ካፒታል ሊቀመንበር

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የአክሰስ ካፒታል ሊቀመንበር ሲሆኑ ከስምንት ዓመት የአካዳሚ ጥናትና ከ12 ዓመት ውጤታማ የኢንቨስትመንት ባንክ ተሞክሮ በኋላ እ.ኤ.አ በ1996 ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ይታወሳል፡፡