ለትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ጃፓን የረጅም ጊዜ ብድር እንድትሰጥ ተጠየቀች

የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዕርዳታ ብቻ በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ማሳካት ስለማይቻል፣ የጃፓን መንግሥት አነስተኛ ወለድ ያለው በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር እንዲሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠየቀ፡፡