የመቀሌ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድ ማውጣት አልቻልንም አሉ
– ‹‹የነጋዴዎችን መጉላላት ለመፍታት ሲባል ፈቃድ መስጠት ተቋርጦ ነበር›› የትግራይ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ
የመቀሌ ከተማ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድ ለማውጣት ወደሚመለከተው አካል ቢሄዱም፣ ፈቃድ መስጠት በመቆሙና መቼ እንደሚጀመር ባለመገለጹ ችግር ገጥሞናል አሉ፡፡