የሻዕቢያ ‹‹ሲሞቅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ›› እንቅስቃሴ አፍሪካውያን ሊያስቆሙት ይገባል!!

የኤርትራ መንግሥት ላለፉት በርካታ ዓመታት የሚታወቅበትና ሲወገዝበት የነበረው እንቅስቃሴ ጎረቤት አገሮችን መውረርና በየአገሩ ሽብር መፍጠርን ነው፡፡