ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹ሕገወጥ›› ባላቸው ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወስድ ነው Ethiopian Reporter September 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚላቸው ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወስድ መሆኑን አስታወቀ፡፡