በጨርቃጨርቅ ምርቶች ላይ የተጣለው ኤክሳይዝ ታክስ ሊነሳ ነው
• ያለቀላቸውና ያልተጠናቀቁ አልባሳት ላይ የተጣለው እኩል ቀረጥ ሊለያይ ነው
ከውጭ የሚገቡ የጨርቃጨርቅ ምርቶች ላይ የተጣለው የ10 በመቶ ኤክሳይዝ ታክስ ሊነሳ መሆኑንና ባለቀላቸውና በብትን ጨርቆች ላይ ይከፈል የነበረው ተመሳሳይ የ35 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ እንዲለያይ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡