በአፍሪካ ኅብረት እንኩራ ወይስ እንፈር?

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲቋቋም ዓላማው የአፍሪካ አገሮችን ነፃነት እውን ለማድረግ፣ አፍሪካውያን እንዲተባበሩ ለማስቻልና ከነፃነት ባሻገርም አፍሪካውያን የአፍሪካን ችግር ለመፍታት በጋራ እንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ነው፡፡