ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡ በሕገወጥ የገንዘብ ኖቶች እንደይጭበረበር አሳሰበ Ethiopian Reporter August 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢድ አልፈጥርና በአዲስ ዓመት በዓላት ወቅት ኅብረተሰቡ በሕገወጥ የገንዘብ ኖቶች በሚደረግ ግብይት እንዳይጭበረበር ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ አስገነዘበ፡፡