የሊቢያ ሁኔታ ቻይናን እያሳሰባት ነው

የሊቢያ ተቃዋሚዎች ባለሥልጣን ኔቶ በሊቢያ የሚደርገውን ዘመቻ ከማይደግፉ አገሮች ጋር መሥራት ይከብደናል ማለታቸውን ተከትሎ በአገሪቱ በርካታ ኢንቨስትመንት ያላት ቻይና ሐሳብ ውስጥ ወድቃለች፡፡