በሶማሊያ ከረሃቡ በተጨማሪ ኮሌራ አሳሳቢ ሆኗል

በዓይነቱ አስከፊ የተባለለትና በምሥራቅ አፍሪካ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ኮሌራ ተጨማሪ ራስ ምታት እየሆነ መምጣቱን የዕርዳታ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡