የኦብኮ ሊቀመንበር ከአገር ስለወጡ መያዝ አልተቻለም ተባለ

የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ሊቀመንበር አቶ ቶለሳ ተስፋዬ ከአገር ስለወጡ ፖሊስ ይዞ ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡