መንግሥታዊው የኮንስትራክሽን ኩባንያ አደጋ ውስጥ ነው

– ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግሥትና የግለሰቦች ዕዳ አለበት

ጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር በመባል የሚታወቀው መንግሥታዊ ኩባንያ፣ ያለበትን ዕዳ መክፈል ባመቻሉና የሥራ እንቅስቃሴው በመዳከሙ የህልውናው ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡