የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን የመረጃ ትንተና ሥራ ሊጀምር ነው Ethiopian Reporter August 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ አደጋ ደርሶበት የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን፣ የመረጃ ማሰባሰብ ሥራውን አጠናቆ የትንተና ሥራ ሊጀምር ነው፡፡