በበርካታ ማዳበሪያዎች የሰውነት ቁርጥራጮች ተጥለው ተገኙ Ethiopian Reporter August 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቦሌ ክፍለ ከተማ ጐሮ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው አካባቢ ባለ ድልድይ ሥር በበርካታ ማዳበሪያዎች ተቋጥረው የተጣለ የሰውነት ቁርጥራጮች መገኘታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡