የአፋር ክልል የሥራ ቋንቋውን ሊለውጥ ነው
ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ
ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ
ላለፉት 20 ዓመታት የአማርኛ ቋንቋን የሥራ ቋንቋው አድርጎ ሲጠቀም የቆየው የአፋር ክልል መንግሥት፣ በቅርቡ የአፋርኛን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርጎ
• 6.8 ሚሊዮን ዜጎች የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏልየአሜሪካ ሕፃናት አድን ድርጅት፣ ኢንጅን (ENGINE) በተባለው አዲስ የ53 ሚሊዮን ዶላር ፕሮግራሙ በአምስት …
የአዳማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ የምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ አቶ ግርማ መንገሻን ላልተወሰነ ጊዜ ከሥራና ከደመወዝ ያገደ ሲሆን፣ በጊዜያዊነት …
– ‹‹በጣም በዝቅተኛ ደመወዝ ያሠሩናል ጭማሪ እንዲደረግልን ለዓመታት ለምነናል›› ሠራተኞች- ‹‹ድርጅቱ አሁን ጭማሪ ለማድረግ ዝግጁ አይደለም›› …
ላለፉት 42 ዓመታት በጭካኔያቸው፣ ወጣ ባለው ባህርያቸውና በአወዛጋቢነታቸው የሚታወቁት የቀድሞው የሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ሙሐመድ አቡ ሚኒያር አል ጋዳ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሐሙስ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በፓርላማ መክፈቻ ዕለት የመንግሥትን አቋም
ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሸብር ድርጊት ለማፍረስ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ተደርሶባቸዋል በሚል በሽብር ወንጀል በኤልያስ ክፍሌ
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ግብረ አበሮቻቸው በኤርትራ ቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ድርጊት፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት የዘ
– የዋስትና መብት ተከለከሉ“የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጉዳዩን የማየት ሥልጣን የለውም” አቶ ያረጋል አይሸሹም
እውነት አገራችንን እንወዳለን? እውነት በኢትዮጵያዊነታችን እንኮራለን? እውነት በችግር ጊዜ አንድ ሆነን የምንቆም ነንን? እውነት ከግል ጥቅም በፊት የአገ
– ለማስታወቂያ ሕግ መውጣቱ አከራክሯልየኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ያዘጋጀው የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ፣ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለድርሻ አካላት በ…
“ግጭቱ የሃላባና የሃዲያ የሚባል ሳይሆን የግለሰብ ነው” የሃዲያ ዞን ምሥራቅ ባዳዋቾ አስተዳዳሪላለፉት 13 ዓመታት “እኛ ሃላባዎች እንጂ ሃድያዎች አይደለን
ጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ትምህርት ቤት ከወላጆች ጋር ሳይመካከር ከመስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ ከአምስተኛ ክፍል በላይ ባሉ ተማሪዎች ላይ ፆታን መሠረት ያደረ
የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ሥራ ከጀመረ ከሦስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ዘመናዊ የግብይት ሥራዎች ውስጥ ግብይቱን በማስፈጸም በዋና ተዋናይነት የ…
ከአስቴር አወቀ ዘፈን የተወሰደ ግጥም ነው፡፡ ማየት፣ መመርመር፣ ማስተዋልና መምረጥ ያስፈልጋል የሚል መልዕክት የያዘ ነው፡፡
• አቶ ከፍያለው አዘዘ በአቶ አባተ ስጦታው እንዲተኩ ተወሰነየአዲስ አበባ ኢሕአዴግ አመራር ቡድን ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ባደረገው ግምገማ፣ የከተማው…
• አቶ ከፍያለው አዘዘ በአቶ አባተ ስጦታው እንዲተኩ ተወሰነየአዲስ አበባ ኢሕአዴግ አመራር ቡድን ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ባደረገው ግምገማ፣ የከተማው…
• የነባር ይዞታዎች ግብይት በሊዝ ሥርዓት ይካሄዳል• በድርድር ቦታ አይሰጥም• ለከተማ አስተዳደሮች ተጨማሪ ሥልጣን ይሰጣል• አዋጁ ጠበቅ
የቀድሞ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑ…
የቀድሞ የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ምትኩ አብዲሳ፣ የኩባንያው ባለአክሲዮኖች እሳቸው የታገዱበት ምክንያትንና ለባንኩ ህልውና አ
– በረቂቁ ላይ ለመወያየት ነገ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷልበአገሪቱ የሚወጡ ማስታወቂያዎችን መቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ወጣ፡፡
• የአሜሪካ፣ የጀርመንና የፊንላንድ አምባሳደሮችና በርካታ ዲፕሎማቶች ተገኝተዋልበሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ ሁለት ወራት በኋላ ጳጉ…
‹‹ድርጊቱን ፈድሜያለሁ ጥፋተኛ አይደለሁም›› ተጠርጣሪ ተከሳሽ የቀድሞ ባለቤቷ “የተጠየቀበት አንቀጽ ዋስትና ስለማይከለክል መብቱ ይጠበቅለት” የተጠ
‹‹የዩኒቨርሲቲዎች ፍላጐት እስከሌለ ድረስ ልንመድባቸው አንችልም›› ትምህርት ሚኒስቴርለመጀመርያ ጊዜ በአርኪዮሎጂ የትምህርት ክፍል በ2003 ዓ.ም. ከአክ
በመሬት ዘረፋና በመልካም አስተዳደር ችግር እየተሰቃየን ነው በሚል ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቅሬታ ያቀረቡ የአርባ ምንጭ ዙርያ ነዋሪዎች፣ እየታሰሩ…
አቶ ማቴዎስ አሰሌ የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅበኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ናቸው ከሚባሉ እጅግ ጥቂት ፋብሪካዎች ው
በአሁኑ ጊዜ አንገብጋቢው የሥርዓታችን ጥያቄ ተቋም መገንባት (ኢንስቲትዩሽን ቢዩልዲንግ) ነው፡፡
– ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተገምቷል- ፋብሪካው በሌላ ማምረቻ ማምረት እቀጥላለሁ አለ
ከትናንት በስቲያ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀው የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በ…
መንግሥት እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ዋሃቢያ የተባለውን ድርጅት በአክራሪነት ፈረጀ፡፡ አንዳንዶች ፍረጃውን በተመለከተ ተቃ…
መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ የሚበደረው ገንዘብ የዋጋ ግሽበትን እንደሚያስከትል በመገንዘቡ፣ በያዝነው ዓመት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ብድር ላለመውሰድ የ
. የማሻሻያ ሐሳቦቹ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባሉየሚኒስትሮች ምክር ቤት በ1995 ዓ.ም ያፀደቀው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተ
መንግሥት በሽብርተኛ ስም በዜጐች ላይ እያደረሰው ያለውን ወከባ እንዲያቆም በመጠየቅ መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አለማግ…
. ‹‹ለዘመናት ከኖርንበት ቀያችን እንድንለቅ በግዳጅ ፈርመናል›› አርሶ አደሮች- ‹‹መንግሥት ቦታውን ለልማት ስለፈለገው ምትክ ቦታ ሰጥቶ ልቀቁ ብሏል›
የኦሮሚያና የደቡብ ክልል ፋይንናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮዎች የሚሊኒየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ከፌዴራል መንግሥት የተመደበላቸውን በጀት የሚያስተዳድሩ…
– ‹እናንተ ተቸግራችሁ ለእኛ ብቻ ስጡን ማለት አይቻልም›› የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣንበአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረውን የትራ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስሙ በግንባር ቀደምትነት የሚነሳ ነው፡፡
ዳንጐቴ ግሩፕ የተሰኘው ግዙፍ ኩባንያ ባለቤት የሆኑት ናይጄሪያዊው ቢሊየነር በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለመገንባት በዝግጅት ላይ…
በአሁኑ ጊዜ የመልካም ሥነ ምግባር መርሆዎች ብሎ ሰሌዳ የማይሰቅል የመንግሥት መሥርያ ቤት የለም፡፡
በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ 548 የላንቴ ቀበሌ አባወራዎች በተወካዮቻቸው አማካይነት ከሁለት ሳምንት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቀ
. ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለመገንባት አቅዷል. አስተዳደሩ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል
ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮ
የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን ብልሽትና
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከታቀደው ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡
ዛሬ ዓርብ መስከረም 26 ቀን 2004 ዓ.ም. ከንጋቱ 12 ሰዓት አዲሱ የአበባ ወቅት መፀው ገብቷል፡፡
በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞትና በዕድሜ ልክ እስር እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል 16ቱ ተፈቱ፡፡
– ደበበ እሸቱ ቤተሰቦቹን በበቂ ሁኔታ ማግኘት አልቻለምየፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል የሆኑት አቶ ኦልባና ሌሊሳና አቶ በቀለ ገ
የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንቅሰቃሴያቸው በአብዛኛው በኢንተርኔት ላይ የተመረኮዘ ኩባንያዎችና ድርጅቶች፣ ቪሳት የተባለውን በሳ
የምርጫ 97 ዓይነት እንቅስቃሴ ታይቷል በሚል ጥብቅ ግምገማ እየተካሄደ ነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ በ119 ወረዳዎችና አሥሩም ክፍላተ ከተ