በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ የታሰረው ጋዜጠኛና ሌሎች ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ Ethiopian Reporter August 17, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሰኔ 2003 ዓ.ም. በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች መካከል፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው አቤቱታቸውን አሰሙ፡፡