ከመሠረታዊ የኢኮኖሚ መርህ ጋር የሚጣረሰው የቁጠባ ዕድገት

በሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበቱ 39.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ በተፃራሪው በአገሪቱበሚገኙት ባንኮችና በአነስተኛ የገንዘብ ተቋማት የሚገኘው የቁጠባ መጠን እያደገ ይገኛል::