በርካታ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት አሳዩ Ethiopian Reporter August 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአውሮፓ በተፈጠረው የበጀት ቀውስና የዝናብ እጥረት ምክንያት በርካታ ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ሥራ ለመሰማራት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡