አስተዳደሩ በ170 ሔክታር መሬት ላይ ያሉ አሮጌ ቤቶችን ሊያፈርስ ነው Ethiopian Reporter August 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2004 ዓ.ም. በመሀል ከተማ ከ170 ሔክታር መሬት በላይ በሆነ ቦታ ላይ የተገነቡ አሮጌ ቤቶችን በማፍረስ ለመልሶ ማልማት ዝግጁ እንደሚያደርግ ምንጮች ገለጹ፡፡