ሁለት የመድረክ አባላት በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ታሰሩ

‹‹መንግሥት በሽብርተኝነት ስም ተቃዋሚዎችን እያዳከመ ነው›› መድረክ
‹‹ሰዎቹ የታሰሩት በሽብር እንቅስቃሴ ስለተሳተፉ ነው››  መንግሥት