የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፈ ጉባዔ በወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ
– በርካታ ባለሥልጣናትም እየታሰሩ ነው
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት አቶ ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከነሐሴ 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ መታሰራቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡