ደንበኞች በቴሌ አገልግሎት እየተማረሩ ነው Ethiopian Reporter August 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics • ደርባ ሚድሮክ አገልግሎት ከተቋረጠብኝ ሁለት ወር ሞላው አለየቴሌኮም አገልግሎቶች በየጊዜው ለረጅም ጊዜያት በመቆራረጣቸው ሥራቸውን እየጎዳው መሆኑን በርካታ ኢንቨስተሮችና ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡