ግዙፉ ዲያጆ ሜታ ቢራን በ225 ሚሊዮን ዶላር ሊጠቀልል ተቃርቧል Ethiopian Reporter September 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩት የቢራ ፋብሪካዎች ለውጭ ኩባንያዎች እየተላለፉ ነው፡፡