የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::
የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::
#Ethiopia #AmharaProtests #Qimant #TekilDingay #Gonder #TPLF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከትላንትና ጠዋት ጀምሮ የሚደርሱ መረጃዎችን ተከትሎ ለማረጋገጥ እንደተቻለው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ እና ታላቋን ትግራይ የመመስረት አላማውን ለማሳካት ሲል የሚሰራቸው እኩይ ተግባራት በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈራው የእርስ በእርስ ጦርነት በጎንደር ክፍለሃገር ተክል ድንጋይ መፈንዳቱን ከአከባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል::ሕወሓት የቅማንት ሕዝብን ለእኩይ ተግባሩ ሊጠቀምበት በማሰብ ከፍተና የሆነ የጦር መሳሪያ እያስገባ ነው የሚሉ የተክል ድንጋይ ነዋሪዎች ይናገራሉ::በአምቡላስ ላይ የደረሰን የፈንጂ አደጋ ተከትሎ ከትላንትና ጀምሮ በሕወሓት የጦር ሰራዊት እና በጎንደር ክፍለሃገር ሕዝብ መካከል ግጭቶች ወደ ተኩስ በመለወጣቸው አከባቢውን የጦር አውድማ አድርገውታል::
በትላንትናው እለት በትክል ድንጋይ በአምቡላንስ ላይ የፈንጂ ጥቃት ደርሶ በአምቡላንሱ ውስጥ የነበሩ ሁለት ሲገደሉ በአንዱ ላይ የመቁሰል አደጋ ደርሶ የነበረ ሲሆን የአከባቢው ሕዝብ ለአደጋው የሕወሓትን ሰራዊት ተጠያቂ አድርጓል::እንዲሁም ሁለት ታዳጊ ወጣቶች በሕወሓት ጦር መገደላቸውን የአከባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ::ወደ ተክል ድንጋይ የሚያስገቡ መንገዶች የተዘጉ ሲሆን የሕወሓት ጦር በአከባቢው ውጥረት በመፈጠሩ መሳሪያ ያልታጠቁ ነዋሪዎች ራሳቸውን ከሕወሓት ጦር ለማዳን ወደ ጎረበት ወረዳዎች እየሸሹ ይገኛሉ::መሳሪያ የታጠቁ የተክል ድንጋይ ነዋሪዎች ከወያኔ ጦር ጋር እየተታኮሱ ይገኛሉ:: #ምንሊክሳልሳዊ
Weyane bametaw isat brasu ylebelebal
Good news. Finally the fascist Agame regime faces real challenge from every corner of the country. This will stretch the capability of the looters from Tigrai and bring their fast and inevitable demise.
Woyane Tigre aketemelet
TPLF is a collection of hynaes. They are cruel, backward, uneducated, uncivilized and selfish. They also they don’t believe in God. They are a pieces of devil. At any time woyanes are ready to kill the Ethiopian people and to vanish the history of Ethiopian. We Ethiopians should stand together in order to remove woyanes from our mother land Ethiopia.
አማሮችን ትግሬ ከማድረግ ይልቅ ወያኔን ኢትዬጵያዊ አለማድረግ ይቀላል።
ሞት ለባንዳ ወያኔ
ወገን ሆይ ድንበራችሁን አሥጠብቁ ትግራይ ቁልቋሏን ይዛ ትገንጠል በቃን ህዝባዊ መንግሥት ይመሥረት።
ሳናፋጅ አንገነጠልም አማራና ኦሮሞ ባለቤት ያጡ አህዮች ናቸው።
አንተ ቂታ ራስ አጋሜ እዛው ደረቅ መሬት ትገባታለ እድሜ ለኦሮሞና አማራ በል ከ 6 መስኮት ጫማ ወተ ቆዳ አለበስን :አልስማማ አለ
የአማራ ማንነት በ 2 ይከፈላል፤
1ኛ፤ የማይዳሰስ ማንነት ሲሆን-ፉከራ፣ቀረርቶ፣ሽለላ፣ ተረት እና ዘፈን ሲሆን
2ኛ፤ የሚዳሰስ ማንነት ነዉ፤ እዚህ ላይ በቅድሚያ የሚጠቀሰዉ ሆዱ ብቻ ነዉ፡፡ first of all the amhara people should be united and committed to fight your brother who is an ally of TPLF. other wise it is a mare dream to evict TPLF.
Woyane yabede wusha. … Sugibgib. We fed the Tigray crazy dogs like us for ages. Tigre wusha!!! Anbeta belita!!! Shegnut anbetawun yilkem.
They are mad dogs .They want to be every were in the countery te bit like ribs dog.they would not win Ethiopians. Long live amharas.