ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ  By Amdom Gebresilasie =========== በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ። የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም? እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር። …

በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ። Read more »

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል:: የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅ ።።።።።።።።።።።።። ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር። ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤ …

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል:: Read more »

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው።  Amdom Gebreslasie *~*~*~*~*~*~*~ እርዳታ ዘይት ከተጫነበት መኪና በቀጥታ ወደ ነጋዴዎች መጋዘን ገብቶ እየተቸበቸበ ነው። በትግራይ ክልል መንግስት ያመነበት በድርቅ የተጠቃ የህዝብ ቁጥር 1.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል። ለዚህ ህዝብ የመጣው የእርዳታ ዘይት ከመኪናው እየተዘረፈ በሃብታም ነጋዴዎች …

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው። Read more »

Amdom Gebreslasie – “ልማታዊ መንግስት” ነኝ ብሎ ራሱ የሚያወድሰው ኢህኣዴግ ኣዲስ ኣበባን የሚያለማ ኣዲስ ማስተር ፕላን ኣዘጋጀው ብሎ ኣወጀ።የልማቱ ዋነኛ ትኩረቱ ደግሞ በኣዲስ ኣበባ ዙርያ የሚገኙ ከተሞችና ገጠር ወረዳዎች ሲሆን የኦሮምያ ልዩ ዞን ተብሎ የሚታወቅ ነው። ልማት የሚጠላ ሰው ያለ …

“ልማታዊ መንግስት” ነኝ ብሎ ራሱ የሚያወድሰው ኢህኣዴግ ኣዲስ ኣበባን የሚያለማ ኣዲስ ማስተር ፕላን ኣዘጋጀው ብሎ ኣወጀ። Read more »

የዓዲ ግራት ወይም የዓጋመ ኣገር ሽማግሌዎች ቁጣ ህወሓትን ክፉኛ ኣስደንግጠዋል። Amdom Gebreslassie የኣገር ሽማግሌዎቹ ሰሞኑ የምስራቃዊ ዞን ኣስተዳዳሪ ወይዘሮ ያለም ፀጋይና ከክልል የመጡ ባለስልጣናት ያደረጉት ስብሰባ በዓጋመ ብሎም በትግራይ ኣጋጥሞ ያለው ምስቅልቅሉ የወጣው ዘርፈ ብዙ ችግር ለመፍታት ያለው ብቸኛ ኣመራጭ …

የዓዲ ግራት ኣገር ሽማግሌዎች ቁጣ ህወሓትን ክፉኛ ኣስደንግጠዋል። Read more »

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። ቅምያው ህዝቡ ክፉኛ እየተቃወመው ይገኛል።ረሃቡ በሰውና በእንስሳ ሂወት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ የሚታወቅ ነው። የደጉዓ ተምቤን ወረዳ ሃላፊዎች በድርቅ የተጠቁ ቀበሌዎች ኣመራሮች ሰብስበው ” …

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። Read more »

ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት Amdom Gebreslas **************** በኣሁኑ ወቅት በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ 8.2 ሚልዮን ህዝብ እጆቹ ለተመፅዋችነት እንዲ ዘረጋ፣ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። ይህ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልገው የህዝብ ቁጥር በሳምንታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ሽቅብ እየጨመረ …

ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት – በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። Read more »

Amdom Gebreslasie የመንግስት ኣካላት ይሁኑ ኣይሁኑ ለህዝቡ ግልፅ ያልሆኑ ኣካላት በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ የሚገኘው የዮዲት ጉዲት ( ጋዕዋ ) መቃብርና በዙርያው የሚገኙ ተዛማጅ ቅርሶች ወዳልታወቀ ቦታ ነቅለው ሊወስዱ ሲሞክሩ ከኣከባቢው ህዝብ ጋር ተጋጭተዋል። መቃብሩ የሚገኝበት ወረዳ ክልተ ኣውላዕሎ፣ ኣይናለም ቀበሌ፣ …

በትግራይ ክልተ ኣውላዕሎ የህዝባ ቁጣ ተቀሰቀሰ። Read more »