ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )
ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )

እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ።
ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ
ተደብዳቢው — አማራ!
ደብዳቢው— ወያኔ ትግሬ!
የድብደባው ምክንያት— አማራ መሆን!
ተጠያቂ —የለም!!!
ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ— የለም!!!
ይህንን ኣይቶ ቁጭት ውስጥ ሊገባ የሚችል አማራ— የለም!!!
ድብደባው ይቀጥላል ወይ?—- ኣዋ!
ይህንን ፎቶ ለብዙ ደቂቃ ተመለከትኩት ። ኣይኖቼ እንባ ተሞልተው ጥርሴን እያፋጨሁ ደግሜ ደጋግሜ ኣየሁት። ወዳጄ በውስጥ መስመር
የፃፈልኝን ኣሳዛኝ ታሪክም ኣነበብኩ ። ማልቀስ ኣልችልም ፥ ኣሁንም ያለቀስኩ ኣይመስለኝም ፥ ግን ፊቴ ላይ እንባ የሚመስል ነገር እንደነበር ኣስታውሳለሁ ። መናደድም ኣልፈልግም ፥ ምክንያቱም ከመናደድ የሚመጣው ሽንፈት እንደሆነም ኣውቃለሁ ። ግን ማሰብ እፈልጋለሁ ፥ ድጋሚ ወደ ራሴ ተመልሼ እውነታውን በጥሞና ማየት እና መረዳት እፈልጋለሁ ።
በቃላችን መሰረት የወዳጄን ምንነትም ሆነ ማንነት ለመናገር ኣሁን ጊዜው ኣይደለም ። ግን ይህ ድብደባ ምን ማለት እንደሆነ ላስረዳ።
ብዙ ለአማራ የሚጮህ ፥ እቆጫለሁ ባይ እኔ ባለሁበት ኣማሪካ ይኖራል ። እጅግ ብዙ ነገር ማድረግ የሚችል ኣቅም ያለው አማራ በየ ሃገሩ እንደሚኖር ኣውቃለሁ ። ትንታግ የሆኑ ፥ በሳል እና ብልህ አማሮች። ግን ደሞ ኣቅማቸውን የማያውቁ ፥ ከስብሰባ እና ጥናታዊ ፅሁፍ ከማቅረብ ውጪ እኔ እስከማውቀው ድረስ ኣንድ እርምጃ ወደፊት መራመድ ያልቻሉ መሆናቸውን ሳስብ ይገርመኛል። ነፃነት እና የኣማሪካ ህግ የተቀላቀለባቸው ተቆጪዎች በመሆናቸው ፥ ይቆጡና ግን መራመድ ይፈራሉ ፥ ይናደዱና ግን መተግበርን ይሰጋሉ ፥ ይበሳጩና ግን መሆንን ይሸሻሉ ። በመሆን እና ባለመሆን መሃከል የቆሙ ተቆርቋሪዎች ስለሆኑ ፥ ወገኖቻቸው ዛሬም ይደበደባሉ ፥ ይታሰራሉ ፥ ይታረዛሉ ፥ ይገደላሉ ። በመራመድ እና በመቆም መሃል ስላሉ ፥ ወገኖቻቸው እያለቁ ነው ። ይህም ፎቶ የነዚህ የኣማራ ልሂቃን ውሳኔ መዘግየት ውጤት ነው ። ሃያ ኣምስት ኣመት ለመራመድ የከበደን ፥ ሃያ ኣምስት ኣመት ቀና ለማለት የከበደን በውሳኔና በፈረንጅ ሃገር ህግ መሃል ስለቆምን ይመስለኛል ።

ኣማሪካንን ሳስብ የህግ ሃገር ነች ። የነፃነት ሃገር ነች ። የሰዎች መብት የሚከበርባት ሃገር ነች ። ይህ ሁሉ እውነት የሚሆነው ግን በመጀመሪያ ከማንም በላይ ለኣማሪካኖች እና ኣማሪካ ውስጥ ለሚኖሩ ህዝቦች ነው ። ኣማሪካ ከኣማሪካ ውጭ ሁል ጊዜ ልክ ነች ብዬ የማስብ እብድ ግን ኣይደለሁም ። ለምሳሌ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያ በሄደ ጊዜ የኢትዮጵያ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ ነበር ሲል ተሰምቷል ። ምርጫው ፍትሃዊ ስለነበረ ነው ? ኣይደለም ! ኦባማ መረጃ ስለሌለው ነው ? ኣይደለም ! ዋነኛ ምክንያቱ ለኣማሪካ ልክ የሚሆነው ኣባባል ምርጫው ፍትሃዊ ነው የሚለው ኣባባል ብቻ ስለነበረ ነው ።
ኣማሪካ ውስጥ ስኖር የኣማሪካን ህግ ኣክብሬ መኖር እሻለሁ ማለት የኣማሪካ መሪ የኢትዮጵያዊያኖች ስቃይ ቸል ብሎ ሲያልፈው እቀበላለሁ ማለት ኣይደለም ። ኣማሪካን ሃገር መስረቅ ያሳስራል ። ኦባማን መተቸት ግን ኣያሳስርም ። ለነፃነት መታገል ግን ኣያሳስርም ። ቢያሳስርም ታግዬ እታሰራለሁ እንጂ ፈርቼ ዝም ኣልልም ። ከዚ በባሰ እና በተወሳሰበ ደረጃ ባንድ ጎን ለኣማሪካ ህግ ተገዥ ለመሆን ኣስበን ፥ በልላ ጎን ደሞ የህዝባችን ስቃይ ኣስቆጭቶን ፥ ፍርሃት እና ውሳኔ ተጋጭቶብን ስለመቆማችን መካዳችን ይመስለኛል ለውጥ እንዳናመጣ ያደረገን ። የኣማሪካ ህግ ንፁሃን ዜጎች ይገደሉ የሚል ኣይመስለኝም ፥ የሚል ከሆነ ግን ኣላከብረውም ፥ የኣማሪካ ህግ የኣማሪካ መንግስት የተሳሳተ መረጃ እንዲናገር ፍቃድ ኣይሰጠውም፥ የሚሰጠው ከሆነ ግን በእንደዚህ ኣይነቱ ህግ ኣልገዛም ፥ የኣማሪካ ህግ ሰዎች በዘራቸው ተቆጥረው እና ተጠርተው ሲገደሉ በማየታችንን ይህንን ለማስቆም ማንኛውም ኣይነት ትግል ውስጥ ብንገባ እና ጉዳዩን እንደ ኣንድ መንግስት ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ ገዳዮቹን እያወደሰ « ምንም የተፈጠረ ነገር የለም !» ቢለኝ ፥ ኣሁንም እንዲህ ኣይነቱን ህግ ኣላከብርም ። እኔ በግሌ ህግ ከማይከበርበት ገነት ፥ በህግ የሚተዳደር ገሃነምን እመርጣለሁና።
ምን ለማለት ነው ፥ ኣማሮች የቱን ትመርጣላችሁ ? እንዲህ ብናደርግ ኣማሪካ እንዲህ ብታደርገንስ የሚለውን ፍርሃት ወይስ የማደርገው ነገር ህጋዊ ነው ፥ ለሰው ልጆች መብት የመቆም ትግል ነው ፥ የነፃነት ጥያቄ ነው በሚለው ላይ ኣምኖ ከፓናል ዲስኩር እና ከረባት ኣስተካክሎ ለማውራት ፥ ከመጨቃጨቅ እና ከመጠቋቆም ይልቅ ህዝባችሁን በቁርጠኝነት ከመከራ ለመታደግ ትግል መታገል ? ህዝቡ ትግል ይፈልጋል ፥ ህዝቡ እናንተን ያያል ፥ የህዝቡ በትረ ሙሴ ለመሆን ግን ፥ በማንነት እና በፍርሃት መሃል ከመቆም ነፃ መውጣት ያስፈልጋል ።
የኣማራ ደም በከንቱ ፈሶ ኣይቀርም !
ፎቶዎቹ ትናንት ሌሊት ከባህር ዳር ሆስፒታል የተገኙ ናቸው !
ሄኖክ የሺጥላ



Ye TIGRAI hizb yezih gef nege ydersihal ayresam
We will make them pay back accordingly for the next millennium to come.
Men nkahe henok yehen lmkawem swe mhon ayebkam? lmehonu ante yalksekwe amara selhonke new weyse sbawinet seltsmahe? Anet rasehe kgotghanet weta!
3000000 አማራ በትግሬ ሲታረድ አማራው ዝም ካለ ፕሮፌሰሩ እንዳሉት በእውነትም አማራ የለም ወይንም ቁጥሩ ስላነስ ትግሬዎቹ 10000000 አማራ ቀቅለው እስከሚበሉ ነው የሚጠበቀው። እስኪ አንድ ሃያ አመት እንስጣቸውና ምን እንደሚሆን እንየው!!!
Inie indmimslgne Amhara
iyawarede yalew inde
Hinok yeshitela ayenet zeregnoch
Yemizerut yetelacha zer neaw .
lemayrba yegil zeea felega bicha .
Ibakachehu ke youtube.com
Iyametachehu atletefu.
What happen to Amhara people? Why they become so quite? Or is it true woyanne do cut their ball? The so called ANDM leader insult the all population in past,nothing happened. Amhara people hunted like wild animal all over the country, no one dares to speak out woyanne. Not only that in gonder, people told that you are not any longer amhara and must accept new identity as tigere, again most part still quite. The last 25 years,Amhara people insulted,degraded,nationally humiliated,yet nothing happened. What will trigger Amhara people as all to come and say enough is enough? What is exactly waiting for that respond? Or is true Amahra and orthodox spine so shattered, they are no longer move?( here I should cot aboy sebhat) what happens?
Amharan yawarede irasun Gndeie
Iyale yemitraw betel besedet
yeminorw neaw
Wuchi ager tello ferteto yerasun
tnanish wondemoch wede isat indigebu yadergal yetekrew Amhara
beselam lematun iyafatene neaw
Ye Gonder seatoch Sudan ena Eritrea leshermutina iyetesededu
neaw yehien bemeqoaqoam fanta indeshermuta afun sikeft yiwlal.
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 7 መመሪያ
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። ይሁን ና የነብዪን ቃል የፈረሱት አገሮች ተቀጥተዎል ለምሳሌ ሱማሊያ፣ኢራቅ፣ግብፅ፣ሊቢያ፣የመን፣ሰውዲ ፣አራን አሁን ደግም በቅርብ ቀን አልበሽር ተረኛ ነው። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
1ኛ፣ ኢሕአዴግ ስላዬቸን ኤርትራዊ ናቸው እያላቸው እንደ ስደተኞቹ ለሌላው አላም በችግራችን ግዜ ደረሶቹን ወንድም ኤርትራዊያን ስም ማጥፋት ቀጥሏል። መረጃ ለወድ ኩሩ ለሆነው አቶ ኦባንግ መቶ አስተላልፈ፣ ትክክለኛ ስደተኞችን መርዳት ሲገባ የባለሥልጣናት ልጆች ስራቸውን ስለሚያቁ እየጎረፈ ነው።
2ኛ፣ ሕዝባችን በዚህ ጊዜ ያለውን ከአርበኞች ግንባር፣ ኢሳት፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት አንገብጋቢ ወቅት ላይ ስለሆን መርዳት አለበት። አቶ ኦባንግ ሰሞኑን በሙሁራኖች የተጨመቀ ሰለለውጡ ካርታ እንዴት አውራ ሸግግር መሪ እንደሚጓዝ እና በቋሚ ስርአት ለውጥ መረጃ ይሰጣል።
3ኛ፣ ሕዝባችን እንዲሁም የትግራይ ጭቁን ወገኖቻችን፣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አክብሮ የሰጣትን የሙሴ ፅላት አቡነ ማትያስ ፣ ጠ/ሚ፣ የስውር ተሐድሶ መሪዎች በጋሻው፣ከቤተ ክህነት ወስጥ ባሉት ሰንሰለት ሌሎችን አባቶችን፣ ማሕበራትን፣ ጥሩ አገልጋዮችን በማግለል በአለፈው ሳምንት በብዙ ሚሊዮን ለመሸጥ እና አስመሳዩን ታቦት ለማስቀመጥ በስውር የጋኔን አምላኪዎች ጋር ተማምሏል። ባዶ ቀፎ ይዞ መጓዝ አይቻልም? ኢትዮጵያዊ ሁለ በግዜህ ተነስ፣ በቃ በቁመና ሞተናል ወሬ በቃኝ።
አቡነ መርቆርዮስ እራሳቹን ወደ ውስጥ መመልከቻቹ አሁን ነው። የአባቶቻችን ድጐማ ና ቀኖና አንዲት ሳት ቀይር ለህዝባችን ለአንድነት ጥሪ መድረግ አለቦት። አለበለዚያ የአቡነ ጴጥሮስ መስቀል እና ደም ከፊቶት ቆሟል!!!
4ኛ፣ ማንም አስከ ዛሬ ያልቻለው የትግሉ አቀናጅ ማነው ብለው በአምቦ ክተ ት ላይ ነች። እኔ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ሰው አንዴ በዘር ፓለቲካ ይታለላል ግን ሁለተኛ ከደገመው ግራ የገባው ነው።
5ኛ፣ ግራ የሚያጋቡትን የታሪክ አዎራዎችን አትመለከቱ ጊዜ የለም ህዝባችን እየተገደሉ እና ረሐብ ላይ
ነን። የትግሉ መሪ እስከ ሽግግር ድረስ የተግባር ጀግኖቹ ዲ/ር ብርሀነ ነጋ እና የጦር አስተባባሪ አዛዥ ጀነራል ከማል ገልቹ። ከዚያ በአዲሱ ህጉ መስረት ቋሚ መንግሥት ቢበዛ ለ 10 የሚያገለግል ይመረጣል። ለህዝባችነው መረጃውን አስተላልፍ በተዋረድ ትእዛዝ ተቀብላችሁ በፍቅር ተጠንቅቃቹ ጠብቁ። ወላ ዋይ ትውልድ መሆንን አቁማችሁ ፣ በአገር ወስጥ ከ10ኛ ክፍል ኢሐዲግ ተስፈህን ያጨለመብህ መሰደድን አቁመህ በአገርህ የትግሉ ወስጥ ተሳታፊ ሆነህ ቀጥል። የኢሕአዴግን ስርአት እርቃናው ላይ አድርሰናል በመርᎊ ትንሽ መንካት ነው የቀረን። በመተዛዘን ፣ በፍቅር፣ በአንድነት እንነሳ!!! ትግሉ ወዲያውኑ ሲጀመር የአገር ውስጥ መገናኛ ስለምንቆጣጠር ከህዝብ ጋር የሆነ ትግል ቢበዛ 30 ቀናት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ለ1000 ኢሕአዴጎች ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!! ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ንኡስ ኮር።
[Reply]
Reply
Fekeru Tolcha says:
March 26, 2016 at 10:47 pm
Hero proud of u!!!!!!!!!!!!!!! we stand together Mote Lewyeana ena Le Faku Aba Mathis
ABUNE MATHIAS THE WORST DEVIL AND HE LOST HIS SPRITUAL POWER. HE IS A CHAIR PERSON ON EVERY FRIDAY DEVIL SECRET MEETINGS
ባለፈው ሳምንት የመላ ኢትዮጵያ ስፖርት ውድድር በአማራ ክልል አሸናፊነት በሃዋሳ መጠናቀቁና አንደኛ የወጣው የአማራ ክልል ባህርዳር ሲገባ ሞቅ ያለ አቀባበል ሲደረግለት የሚያሳይ ቪድዮ በየዌብሣይቱ ወጥቷል። ብዙ ሠውም አይቶታል። ሄኖክ ለምን እንዳላየኸው ግልፅ ነው።
እንደዚህ አይነቱ ዜና ስለማትከታተል እና ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ስለማትመኝ ነው።
ገንዘቤ ዲባባ ስታሸንፍ አንተ ራስህ ያማሃል ቀጀልቻ ወርቅ ስያገኝ ቁርጠት ይለቅብሃል። ገና እንደ በረዶ ሟምተህ ትጠፋለህ እንጂ አመሪካ ውስጥ የምትቀበርበት ገንዘብ እንኲዋን የለህም።
ችስታው.
አሁን ከምር ሄኖክ ኢትዮጵያ ሀገሩ እሚወድ ከሆነ?
.የትጥቅ ትግል እያካሄዱ ካሉት ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ካሉበት ቦታ ሄዶ መቀላቀል ነው እምያዋጣው አለበለዝያ እንደዚህ ዓይነት ፅሑፍ እየፃፈ ካለበት ፈቀቅ ማለት አይችልም።
የጥላቻ ፖለቲካ ምናልባት ጥቂት የተወናበዱ ሰዎችን ሁኔታዎችን አገናዝበው እስኪረዱ ድረስ ከጎን ሊያሰልፍ ቢችል እንጅ ሐቅ ሲወጣ ልክ እንደ ጤዛ ጸሐይ ሲመታው ብን ብሎ የሚጠፋ ነው የሚሆነው።
ስለዚህ አሁን ተደርጓል ብለህ የላክልን ፎቶ እውነትነት ሊኖረው ይቻል እንበልና፣ አጃምለህ የላክከው መልዕክት ግን ዘረኝነትን እና ጥላቻን የሚያስፋፋ ብሎም ወደፊት ሁኔታን በሚገባ ላላገናዘበ አንባቢ ቂም በቀል እንዲቋጥርና እሳት በወንድሞች መካከል መጫር ነው የሚሆነው።
ስለዚህ ይህ ደግሞ የምንፈልገውን ሰላምና አብሮ መኖርን ያደፈርስ እንደሁ እንጅ ሌላ እርባና አይኖረውም።
እየተስተዋለ።
ዛሬ በኢትዮጵያ አማራ መሆን ህይወት ያስከፍላል ለዚህ ነው ጎንደሬውን፣ወሎዩውን፣ሸዋውን፣ጎጃሜውን አማራ አይደለም ያለው ወያኔ፣ሻቢያ፣ሱዳን፣ግብጽ እስራኤል አሜሪካ/.ሲ.አ.ኤ/ ለአማራ እየተሰጠ ያለው ርዳታ የተበረዘ ሆኖ ሲገኝ በኮምቦልቻ መጋዘን ውስጥ ይህ እህል የተበከለ ስለሆነ ለአማራ ሕዝብ ይስጥ ያለው ወያኔ በአማራ ላይ ያለውን ጥላቻና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ክፍል ነው
አማራን የትም ቦታ ተከታትሎ ማጥቃትና ማዳከም ብሎም ማጥፋት አላማቸውና ግባቸው ነው!
ሰ.አ
ስለ አምሃራ መስበክ ከዘረኝነት ጋር ምንም አያገናኘው አምሃራ እኮ ስለራሱም ታሪክ እና ስለ ኢትዮፒያዊነቱ ባለ መስበኩ አምሃራነህ ኢትዮፒያዊነህ እየተባለ መሰለን ዘርን በመጥፋት በወረራ አገሩን በመቀማት ዛሪ ኢትዮፒያ ጠላታችን ያሉ ጠላቶቻ የባንዳ ትግሪዎች የሙጥኝ ብለው በአምሃራ ያጀመሩትን የኢትዮፒያ ነገዶችን ሁሉ ዘር በማጥፋት እና አገር አልባ በማድረግ የያዙት: ስለዚህ አምሃራው እኮ ዛሪ እየተባለ ያለው አገርም የለህም አገሩ የትግሪ ነው ነው:: ሊላውም ቢሆን የሚጠብቀው ይህንኑ ነው አምሃራው በአምሃራነት ከሊለ አገር የለም ይህ ያሳስበናል የሚል ሁሉ ዘረኝነት ሳይሆን ሃቅ ነው በዘረኝነት የተነሳ ትግሪ አገሩን ቀምቶታል 25 አመት ዘሩን አጥፍቶታል ያን ለማስመለስ በአምሃራነትም ሆነ ይህ የወረራ እስትራቲጂ ታክቲክ የገባው አምሃራን መደገፍ ያስፈልጋል እንጂ ዘረኛ ማለት የወያኒን እድሚ እያራዘሙ የትግሪ ባንዳ አላማን ለማስፈጸም የሚራራጡ ብቻ ናቸው:: ሊላ ምንም አይደለም ዘረኛው ትግሪ ነው ከባዶ ተነስቶ በፋሺስት ሲስተም የኢትዮፒያን ህዝቦች እያጭበረበረ ደሃ ያረገኝ አምሃራ ባዶ እግሩን እየሆደ በማለት ኢትዮፒያን የግሉ ሃብቱ አርጎ ለመዝረፍና ዘር ለማጥፋት ለመውረር የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ በአምሃራላይ በመስራት ዛሪ በኢትዮፒያ አንጡራ ሃብት ወያኒ ትግሪ ፎቅ ሰሪ ባለ ፋብሪካ ኢንቨስተር የኢኮኖሚ ባለቢት ሆናል አምሃራው ድሮም ባዶ እግሩን እየሂደ አገሪ ኢትዮፒያ ነች ያለ ዛሪም እየሞተ አገሪ ኢትዮፒያነች እያለ ህወሃት ትግሪ ዛሪላይ በ 25 አመቱ ስራው አምሃራውን እያለ ያለው አገር የለህም ነው:: አገሩ በግልጽ የትግሪ ነው በወረራ ይዚዋለው ማጽደቅ አለብኝ ነው:: ሊላውን ማህበርሰብ ኢትዮፒያዊ የሆንከው በአምሃራ ጫና ነበር ዛሪ ግን በኒ ቁጥጥር ስር ሳትገዛ ትግሪ የራሳን ነጻ መንግስት መቃቃም ሳትችል ያንተ ሃብት ለትግሪ ኢኮኖሚ ዋና እና ያንተ በዘር ከረጥት ውስጥ ገብተህ የኒን ፖለቲካ ካልተጫወትክ እድሚ ላንተ አምሃራን እንዳጠፋሁ አንተንም አጠፋለው ነው:: ስለዚህ ስለ አምሃራ ዘር መጥፋት ብቻ ሳይሆን ስለ አምሃራ አገር አልባ መሆን ያሳስበናል ያሉ በግልጽ መች ወተው ስለአምሃራ ማንነት ሆነ ኢትዮፒያውነትም ተናገሩ የሚሰራበትን ፕሮፓጋንዳ ያስተባበለ የለም ስለትግሪው ምንም መመስከር አያስፈልግም ህዝብ ያውቃል እሺ ኦሮሞው እኮ ኢትዮፒያዊነቱን አውጥቶ 25 አመት ሲታገል ስለኦሮሞ ምንነት ሲያስረዳ የኦሮሞ መሪት ለኦሮሞ ሲል የተቻለውን ሁሉ ከወያኒጋ በአላማ አንድ ቢሆኑን ፖለቲካውን ለመስራት ችላል አምሃራው በኢትዮፒያዊነቱ ነው እየተገደለ ዘሩ እንዲጠፋ የሆነው አምሃራነኝ ስላለ አይደለም:: ግን አምሃራ መሆኑንም ኢትዮፒያዊ መሆኑም እኮ የራሱ ታሪክ አለው ኢትዮፒያዊነትን በውርስ እንጂ በስጦታ አይደለም ያገኘው ይህንን ለማስረዳት ማነው የቻለው ጠላቶቹ ተባብረው አጥፍተው አገር አልባ ሲያደርጉት በተነሳ ቁጥር ዘረኛ መላት ከዘረኝነት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም :: ኢትዮፒያ ለኢትዮፒያኖች የሆነ መንግስት የላትም ጠላታና የወጋት ሃይል ነው ቁንጮዋላይ የተቀመጠው ስለዚህም ነው በአምሃራ የተጀመረው የዘር ማጥፋት ጋቢላውን ,አፋሩን, ሲማሉውን , ሱርማውን ,,,,ኦሮሞውን የሚያጠፉት ወያኒን ትግሪ ባንዳ 17 አመት ለምን እንደተዋጋና 25 አመት የመጣበትን ያወጀውን የዘር ማጥፋት አንዱ ሲጠፋ ጠላት ሲባል ለምን ? ብሎ እንደሰው ለብዙ ሺ ዘመናት የኖረ ህዝብ በሰለጠነና ተምረናል በሚሉ ሃይሎች ሲፈጸም ያሳዝናል ስለዚህ ሃቁ እያንካካ ሁሉንም ጋ መጣ ዘረኞቹ በፍራቻ ብሶቱ ከየቦታው ሲፈነዳ ለነሱ የተመቻቸውን ላለማጣት ዘረኛ በማለት ምድረ ባንዳ ትግሪ መልሶ ደግሞ እራሳችሁ ከዘረኝነት ውጡ ዘረኞች በማለት ለማስተባበል ይሞክራሉ አገራችን ለምታለች ይላሉ ትግሪ ባንዳ ለምታል አዎ ግን ለማም አልለማም መንገድና ፎቅ እንካን በድንጋይ አይደለም በወርቅ ቢሰራ የሰው ልጅን ህይወት ደም የጠጣ ትግሪ ባንዳ ሰራ እንዲባል ታስባላችሁ? ቢሰራም ደግሞ ከትግሪ ነዳጅ ቆፍሮ ሳይሆን በኢትዮፒያ ስም የአለም መንግስታቶችን እየተወዳጀ ከፋፍሎ ቢዝነስ እየተጠቀመባቸው ባሉ ዘሮች ነው ጣሊያን እኮ ኢርትራዊያንን ባንዳ እያሰለጠነ በገዛ አገርህ እየበዘበዘ የጣሊያንን ኢኮኖሚ እያሳደገ ጣሊያንን ለመገባት ሲጠቀም የነበረው 80% ወደራሱ አውሮፓ በመላክ 20% እየተጠቀመ መንገድም ፎቅም ሰርታል :: በኢትዮፒያ ትግሪ ባንዳ እያደረገ ያለው ይህን ሲስተም ሲሆን ከጣሊያን ለየት የሚያደርገው የአለም ለጋሽ አገሮችን ኢትዮፒያዊነኝ በማለት በኢትዮፒያ ስም እርዳታውን እየተቀበለ እየተወዳጀ ኢትዮፒያውያኑን ከፋፍሎ ስለ አገራችው እንዳያገባቸው አንዱ ሲዘረፍ ለምን እንዳይል የኢትዮፒያ አንድነት የሚል ኢትዮፒያዊነኝ የሚል ስረአት ሞቲ ነው የሚለን በዋናነት ለዚህ ሲስተም ነው ምክንያቱም ትግሪ እንደትግሪ ኢትዮፒያን መዝረፍና መጠቀም አይችልም ስለዚህ በዘር ልሂቃኖች ኢትዮፒያን ተጠቅሞባታል :: ሞት ለወያኒ ትግሪ ለ ከፋፋይ ሊባ ባንዳ !!
…….ኧረ የራሱ ጉዳይ! ዛሬ ከምሞት ነገ ብሞት ይሻለኛል፡፡ አሁን እኮ ከተማውን ሁሉ ብታየው ካለትግሬ እንደልቡ የሚነግድ፣ ካለ ትግሬ እንዳሻው የሚዝናናና የሚፈነጥዝ፣ ካለትግሬ የሚዘባነን፣ ካለትግሬ ፎቅ የሚሠራ፣ ካለትግሬ ምርጥ ምርጡን የሚዘርፍና የሚቆጣጠር፣ ካለትግሬ ሥልጣን የሚይዝ፣ ካለትግሬ የሚገዛ የሚነዳ… በጭራሽ የለም፡፡ አንተ ከቢዝነሱ ዓለም የራቅህ ስለሆንክ ብዙም ላታውቅ ትችላለህ፡፡ በከተማው እየተሠራ ያለው የትግሬ ፊንታ እኮ ቀላል እንዳይመስልህ፡፡ ጨረታ ብታስገባ ትግሬ ካልሆንክ ይጥሉብሃል፡፡ የትም ቢሮ ብትባ ትግሬ ካልሆንክ ጀርባህ ይጠናና አገልግሎት አታገኝም ወይም የሎተሪ ያህል ከስንት አንዴ ይሳካልሃል – ሊያውም ወገብ የሚቆምጥ ጉቦ ከፍለህ፡፡ እባክህን አታናዘኝ ወንድሜ፡፡…..
Ay bedel, ay seqay.
wordidi, tsetargachew, negerye, selamu woyanie nachew.
Melktachew Amaran endefelege tgrai woyanie biyaseqayew, bigedlew zm belu new, zm kalalk, kagaleTken antem goTeña, zereña neh yilutal henokn.
Amara tesedo zm balemaletu be tgrai woyanie yiwaredal, tnanish ljochn ke woyanie sat yimagdal ylunal.
Amara slelema sietochu sudan, eritrea yisheremutal alu.
anonymous woyanie new negerun lemaTafat felgo henokn genzebie dibaba stashenf yamhal yilna yiztbetal.
Yihn gfna seqoqa lemafen sayafru, hlinachen sayzegennew, yebas blew agalacun bemawgez simokru ayen.
Keña sew sitaTa tecemaleqebn chigara qorfada trie woyanie.
Amara be tgrai woyanie malageca sihon, siseqayina sigedel zm maletu feri, senefna denqoro bemehonu new.
Neger gn tnant zarien ayedelemna Tqitm bihonu ye amara jegnawech dersewal.
Ke ahun behual tgrie woyanien geday beyewenzu, beyemenderu, beyeshentereru yemil ziemana ziena tadamTalachuh.
Ke ziyam 32milon amara yiqelaqelachewna gfeña ye tgrie woyanie zer afer yigebal.
baderesebn gfna bedel woyanien awdamiw nen.
Kenezih melaqeq michalew, be qoraTnet snbeqelchew, simotu bcha new. Simotu sngedelachew bcha new.
Ay bedel, ay seqay.
wordidi, tsetargachew, negerye, selamu woyanie nachew.
Melktachew Amaran endefelege tgrai woyanie biyaseqayew, bigedlew zm belu new, zm kalalk, kagaleTken antem goTeña, zereña neh yilutal henokn.
Amara bewoyanie bedel tesedo zm balemaletu be tgrai woyanie yiwaredal, tnanish ljochn ke woyanie ye gfeña sat yimagdal ylunal.
Amara slelema sietochu sudan, eritrea yisheremutal alu.
anonymous woyanie new negerun lemaTafat felgo henokn genzebie dibaba stashenf yamhal yilna yiztbetal.
Yihn gfna seqoqa lemafen sayafru, hlinachewn sayzegennew, yebas blew agalacun bemawgez simokru ayen.
Keña sew sitaTa tecemaleqebn chigaram qorfada tgrie woyanie.
Amara be tgrie woyanie malageca sihon, siseqayina sigedel zm maletu feri, senefna denqoro bemehonu new.
Neger gn tnant zarien ayedelemna Tqitm bihonu ye amara jegnawech dersewal.
Ke ahun behual tgrie woyanien geday beyewenzu, beyemenderu, beyeshentereru yemil ziemana ziena tadamTalachuh.
Ke ziyam 32milon amara yiqelaqelachewna gfeña ye tgrie woyanie zer afer yigebal.
baderesebn gfna bedel woyanien awdamiw nen.
Kenezih melaqeq michalew, be qoraTnet snbeqelchew, simotu bcha new. Simotu sngedelachew bcha new.
Amhara keigdh wey
Ke Oromo wey ke Tegrie kalqome bichawn inkoan le
Ethiopia lerasum meqom indemychl begiltse yetaybt tarik binor ahun neaw .
Fesam Tegrie iko demun afseso neaw indant
kitun iyakeke tekemto ayedelm .
ye shermut aff sititoachoal . le ahya degmo
kawrh mechie anesh . medre Komaata
AMHARAW min neaw yemilut ye Amharan
Low IQ teteqimew ine Jawar sirachewn lemsrat neaw. Sile
Amhara yemiyagbaw
MORESHE WOGNIE lelaw tqetari be
Shabia nachew bminm
Melku Amharan ayweklum.