የጀሀዳዊ ሀረካት ዶክመንተሪ አዘጋጅ የተሰራው አዲስ ቤዛ የተሰኘ ፊልም ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የቦይኮት ዘመቻ ተካሄደበት::

አብደላህ ኢብን አብደላህ's photo.

የኢትዮጵያን ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ እና ህዝበ ሙስሊሙ በፊርማው ጥያቄዬን በሰላማዊ መንገድ ያቀርቡልኛል ያላቸን ኮሚቴዎችንን አሸባሪ በማለት የሚዎነጅለው ጀሀዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ዶክመንተሪ ፊልምን ያዘጋጀው የወያኔ ለጋሲ አስቀጣይ የሆነው ብርሀኔ ንጉሴ የተባለው ግለሰብ አዲስ የሰራው ቤዛ የተሰኘ ፊልም በማህበራዊ ሚዲያ ፊልሙን እንዳታዩ የሚል ዘመቻ እየተካሄደበት ይገኛል፡፡
አዲስ የተሰራው ፊልም ወንድም ወንድሙ ግድሎ እና አስገድሎ ወደ ስልጣን የመጣበትን የወያኔን የቀድሞ የጫካ አውሬነታቸውን ሂወት የሚያሳይ አንደትልቅ ጀብድ በማር ቀብተው ህዝቡን ለማደናገር የተሰራ ፊልም ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እየተካሄደበት ያለው ዋነኛ ምክንያት በኦሮሚያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ ፣ በጋምቤላ ፣ እና በሱርማ ህዝቡ በህወሀት ቅልብ ወታደሮች እየተገደሉ ባለበት ወቅት እና በሰላማዊ መንገድ ሙስሊሙ ያቀረባቸውን ጥያቄዎች ከመመለስ ወደ ጎን ብሎ መፍትሄ አፈላላጊ ኮመቴዎችን በሀሰት ወንጅሎ ለእስር በዳረገበት ወቅት እንዲህ አይነት ፊልም አዘጋጅቶ ማውጣት ለህዝብ ያላቸውን ንቀት የሚያሳይ ነው ተብሏል።


ይህ ፊልም በህወሀት ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለት ሲሆን በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች የተነሳባቸውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ተከትሎ ስልጣን የያዝነው ብዙ ታግድለን ነው የመጣነው የሚል አጉል ጀብደኝነትን ያሳያል ሲሉ አክትቪስቶች ይናገራሉ፡፡

 BBN

13 Comments on “የጀሀዳዊ ሀረካት ዶክመንተሪ አዘጋጅ የተሰራው አዲስ ቤዛ የተሰኘ ፊልም ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የቦይኮት ዘመቻ ተካሄደበት::”

  1. ጥጋብ ሲበዛ ጥሩ አደለም በልክ ይሁን ጥጋባችሁ።የሚያስተውል አይምሮ የላችሁም እንድ ከዛ ከድህነት ወታችሁ ዛሬ ጥጋብ አፍንጫችሁ ላይ ወቶባችሁ ማስታውስ ተሳናችሁ።

  2. ዘመዶቸ እግዛብሄር ያብርዳቸው መከለሰከያ ውስጥ አማራና የኦሮሞ ተውላጅ በግፍ እየተባረሩ ሰለሆነ ትግሉን እናፈፍም ጎበዝ ስራዊቱ እስከመቸ የበይ ተመልካች ይሆናል

  3. በጠም ጠግበዋል አምላክ የእጃቸውን ይስጣቸው ደግሞም ያገኙታል !!

  4. Le 41 amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    Megdeya mesariyana
    sltoch:
    Tyit, bomb, slu mesariya
    (goradie, seyf, meTrebiya,
    bilawa, Tor, ankasie),
    bebox, qomeT, dngay, merz,
    maqaTel, maneq, mafen,
    wede gedel, gudguad
    megefter, kewha masmeT,
    bebeshta maslekef, etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn..

  5. Let us start to kii top tplf leaders one by one inside Addis Abeba by the help of the security forces who are willing to co-operate with us.

  6. Woyanit metefitawa dersewal chekonaw kelay ke Tigray eseke Moyale kegon kesomale esek gambela chaf bekash wayan matalal aleneberem endezi yebezaben yagere legoch bemalat neber endezi Facist Talian yenanten yebanda kelem lebeso memetatun mech aweke Arebegnaw ye Ethiopia Jegena ezeb Yebelehal gebo eyebelal nebro melaw ezeb yetenakew.Down down Weyanie down !!!!.

  7. This is a true documentary that exposed
    the imminent trait of the Jihadist
    to implement Sharia law
    lead by Dimtsachin Yisema hired by
    foreign radical terrorists .

  8. Wondmoche ye Oromo tegilin ina ye
    Dimtsachin yesema nege Ethiopia
    bitwedm destawun aychlutim .
    inatachew tenefa maan yamnachewa
    arfew 72 seatochachwun yibdu .

  9. ከተቃዋሚዎች ጋር አንድ አርቲስት ብቻ ነው ያለው። እሱም ሻምበል በላይነህ። በተረፈ ሁሉም አርቲስቶች ወያኔ ናቸው። ይኼ ማንም አይክደውም።
    እስቲ ተዉን!

  10. Those who were insisting for a
    change of the terrorist law of
    Ethiopia now embracing it .
    The law was proclaimed on timely in cohesive
    passion to the present time of neighboring
    countries and on the situation on ground
    in our country . After all no country in
    the world has the right to persuade
    us what to do in our internal affairs .
    EPRDF is ready for any eventualities that
    would happen related to terrorist activities .

  11. Inien yegermgne ya hulu ye Oromo
    chachata yet geba ? kkkkkkk
    yasakugne Lencho Leta ina Lencho batti
    ( ye Meles ina ye Esaias ) CONDOMOCH
    Ye EPRDF balseltanatin iger sisemu kermw
    alsaka silachw mawnbd qetlu .
    Gim le Gim abreh azgim yibalal . kkkk

  12. there is no terrorist except the woyane bandas! they bring there issues to mask their dictatorial rule, and blaming the poor Ethiopian people for their racist and narrow nationalist ideology. They want to get support from the west or united kingdom by making noises about the democratic question as a terrorist act.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*