በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::
በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::
#Ethiopia #TPLF #Welkaite #Tigray #Amhara #Freedom #Miniliksalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማልፈልገው እና ያልሆንኩት የትግራይ ማንነት በግዴታ ተጭኖብኛል በሚል የጀመረው ትግል ተጠናክሮ መሄዱ የአከባቢውን ውጥረት እንዲባባስ ማድረጉን እና መፍትሄ ካልተገኘለት በሕወሓት ላይ ከባድ አደጋ እና ኪሳራ እንደሚሆን በአከባቢው የሚኖሩ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝቦች በመናገር ላይ ይገኛል::ከቦታው ምንሊክ ሳልሳዊ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እና ለስራ በአከባቢው የሚገኙ እንደሚጠቁሙት የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትግል የሰለጠነ ነው እደነሱ በጉልበት እና በሃይል መግፋት ላይ ያተኮረ አይደለም ባለንበትም ስፍራ ይሁን በአለማቀፍ የዲፕሎማሲ መንገድ አሸናፊነታችንን በተግባር አረጋግጠናል ከተከዜ ምላሽ ማናውም የትግራይ አስተዳደር ማለፍ የለበትም ተሰብስበው ይቀመጡ በማለት ወጣቶች እና የሃገሩ ሽማግሌዎች አሁንም ለሕወሓት ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ይገኛል::በሕዝብ ላይ በደል እና ግፉን ማድረግ የቀጠለው የሕወሓት አገዛዝ የሕዝቡን ሃሳብ በፍጹም ሊቀይረው አልቻለም::
የትግራይ ተወላጆች ወልቃይትን ለቀው እየወጡ ነው ሊወጡ ነው የሚል ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳ በተዘዋዋሪ ባልበሰሉ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ዘንድ የሚያስነዛው ሕወሓት በተለያዩ የወልቃይ ጠገዴ ጋምቤላ ቤንሻንጉል ጉምዝ አከባቢዎች 70ሺህ የትግራይ አባወራዎችን ሰፈራ በተግባር ሊሰራ ሲሆን በድርቅ እና በድህነት ከተጎዱ የትግራይ አከባቢዎች ተነስተው የሚሰፍሩት የትግራይ ተወላጆች በሕወሓት በሚሰጣቸው መሳሪያ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እና ንብረታቸውን እንዲጠብቁ እንደሚደረግ ተሰምቷል::የተለያዩ የኢትዮጥያ ለም አከባቢዎች የትግራይ ተወላጆች ሰፈር በስፋት እንደሚደረግ የታወቀ ሲሆን በኦሮሚያ እና በደቡብ ኢትዮጵያም ይህንኑ ሰፈራ ለመተግበር የሚደረጉ የመስክ ጥናቶች መጀመራቸው ታውቋል::
የወልቃት ሕዝብ እስሩን በደሉን እና ጭቆናውን ችሎ የሕወሓትን አገዛዝ እየተፋለመ የሚገኝ ሕዝብ ሲሆን በተለያኡ የሃገር ውስጥ እና የአለም አቀፍ መድረኮች በድል እየተራመደ የሚገኝ ሕዝብ ነው:: የወልቃይት ሕዝብ ራሱ የሚያደርገውን ትግል ራሱ እያሸነፈ በድል የሚወጣበትን ትግል የራሳቸው አድርገው የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚውተረተሩ በባዶ ፕሮፓጋንዳ የሚናውዙ ፖለቲከኞች እና ድርጅቶች ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው ሲሉ ምንጮቹ የተናገሩ ሲሆን የሕወሓት አገዛዝ በሕዝብ ትግል ከአከባቢው እንደሚነቀል ተናግረው አብረውን የኖሩ የትግራይ ተወላጆችን ግን ይህ ጉዳይ አይመለከትም እውነቱን ስለሚያውቁት ከጎናችን የቆሙ ነዋሪዎች አሉ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል:: #ምንሊክሳልሳዊ
ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ
In history Gonder is Brave people.
Amara endeterete bezeh qemant,agew,weyeto,ye wolo oromo,welqayet,argoba,betesral be gura becha manenet yaterew merez becha teshekemo emzor yesew ebab
dear prof
Ethiopian afiresen Oromeya mehon alebat yemelewin OLF AJIBU NEW YEMELUN ??????
addis Abeban afiresen ,, finfine enadergatalen !!yemelewin OLF new ajibit yemelun ???
be kilile kemetah be Mencha ardihalehu yemelewin ,, anti andinet OLF selif ajibu yemelun ??
OLF Ethiopian yemafres min moral alew ?
ere kemenager befit enastewil pls !!!
YE oromon Hizb megedel metaser awegzalehu !!! Mot le weyane Agame !!!!!
ye Oromo Hizb Ethiopiawi aydelehum kale
indegeneltel new yemindegfew ?
BEMESERETU OLF OROMON HULU AYWEKILIM !!!!!!
Ye tekeberu senu:
tkkl blewal.
Ye ethiopia Telatoch:
shabia, woyanie, oneg, ohdd, ye ogadie neTa awc nachew.
Ye andnet hayloch enzihn Telatochachn mnm anlemameTm, Telat bemahonachew mret belielw Tornet afer enasgTachewalen.
Ethiopiam be jegna lejochual andnetua tekebrona teTebqo tnoralech.
Wegdu zor belu belachew
dfretachew enj le enesus ma feqedelachew
blual tamañ beyene.
Dedeb ,sew new tgre atbel.sew sew new sraw inji.ante manehna new indih mtlew.yetelahewn hulu beyeteta indezih stl neber.srachewn mawgez tchlalh new yemlh Ibabu
The point is “why don’t they settle them in Tigray proper?” They have a territorial demarcation policy based on “language” and settling these people in non-Tigray area means colonization. If they have the gut to condemn what Menilik did some 100 years ago, why are they doing it now? They think we are morons …. ?
belew ethiopiawian. Ere be Ethiopiawinet mamen!! yezer politica aramaj manew? kemanim betach endihum kemanim belay aydelenim yemil tsihuf manbeb kefelegachu mekele semaetat hawelt gar hidu. alastewil alachu enji yetigray hizb endenante aynet zeregna adteyayet sechiwoch lay fikiro ayakim. mefoker bicha waga silelelew.
ለድሥታችን ሥንጨፍር በአማርኛ ወያኔ ሲሞት ለቀብር በትግርኛ ተሸዋውደን ሥንኖር ዛሬ ምን ግን ዋይታው ሲበረታ የትግራይ ነች አላችሁን ይህ ሊሆን በጭራሽ አይችልም በሙሾ ተለያይተናል ወልቃይት ጠገዴ የአማራ ናቸው።
በመንደር ማሰባሰብ ሰፈራ እያሳበቡ መሬትን የሚቀራመቱ ወያኔዎችን መደምሰሥ አለባቸው።
ሁሉም እንዳውቀው ይሁን!
1- 10 ሚሊዩን ሕዝብ ለረሃብ መጋለጡ ፡ለሚለው እውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ርሃብ ምክንያት ኤሊኖ ወይስ ላሊኖ፣የአየር ንብረት ለውጥ፣ አስተዳደራዊ ችግር፣ጎጠኝነት፣ጠባብነት፣ ሌብነት፣ስርቆት አዎን ሰሞኑን መስክ በሰሜን በኩል እርዳታ የጫነ መኪና እጫካው ስንደው ሲያግፍ ሹፊሩ ለምን ታራግፋላችሁ የእርዳታ እህል ሲላቸው አንተምን አገባህ አሉት አታርፍምን ነገር ግን አራግፎ ቢሮው ሲመለስ እርፍት ውጣ የተባለ ሰው መኖሩ ልንነግራችሁ ምን ትላላችሁ? ይህ ስራ ለረሃቡ መባባስ ድርሳሽ ምን ያህል ነው ? የግብርናው ዘርፍ ስናይ ይሕ ነው የሚባል ውጤት አልታየም እነሱ ግን ባለሁለት ድጅት አደገ ተመነደገ ይሉናል ለምን እርዳታ ይጠይቃሉ ታድያ? የዕርሻ ምርምር 50ኛ አመቱን ሲያከብሩ ሰሞኑን አያፍሩም ምክንያቱም በ50 አመታት ውስጥ ለሃገሪቱ ያስገኝው የምርት እድገት በመለኪያ አያሳዩንም ቢያሳዩን ኑሮ ግን ርሃብን መቆቆም ይቻል ነበርና በትናንትናው በአሜሪካ ሬድዩ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሰበሰባችሁት 140 000 ዶላር ለሕዝብ እንደት እንሚደርስ ጥንቃቄ ይጠይቃል አመንገድ ላይ እንዳይተልፉት አንድ ምሳሌ ላንሳላችሁ የናዝሬት ባላሃብት 400 ኩንታል ስንዴ ለመተራሀ አካባቢ ለሚኖሩ በድርቅ ለተጎዱት ራሱ ሰውዩው በግንባር ወገኖቹን እረድቶል ትክክለኛ ስራ ነው እናንተስ ?
ከአለም ሕዝብ ርዳታ የተጠየቀው ገንዘብ መጠን 1.4 ቢሊዩብ ዶላር ሲሆን የሚገርም ሁኔታ ሰሞኑን በዛሚ 9.07 ኤፍሜ ሬድዩ ከኢትዮጵያ የወጣው የገንዘብ መጠን 26 ቢሊዩን ዶላር ይታያችሁ ርዳታ ሲጠይቁ በጎን ከድሃ ሕዝብ ኪስ የወሰዱትን ገንዘብ ሁሉተኛ ድርቅና ረሃብ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይደረስ ማድረግ ያሥችላል!
በሬድዩ ሙስና ይሉናል ነገር ግን ነጣቂዎቹም ዘራፊዎቹም እነሱ
በሃገሪቱ በሚካሄድው ትልቁ ስራ ስብሰባ በሰው በቀን 400 ብር ለሆቴሎች ወጪ ሲደር ለምን ለተራቡ ወገኖች ይሁን የሚል ጥያቄ ያሳው ሰው/ባለሙያ/ ከስራ ይስናበታል ለምን? መልካም ማሰብ ወንጀል ነው በኢትዮጵያ ምን ይሻለናል? ተወያይበት?
2- የኦሮሚያን ግጭት መስረታዊ ምክንያት ፡ ይህ ጉዳይ እናንተ ራሳችሁ ዜና ዘጋቢዎች የሚገደለው የኢትዮጵያ ልጆች እንጅ የኦሮሞ ልጆችን ብቻ አይደለም ምክንያቱም ትናንት የተገደሉት ሕጸናት ነገ አድገው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአለም የሚጠቅሙ ኢትዮጵያን ለመምራት ለማስተዳደር የሚችሉ ወጣቶች ፣ሕዝብን አስታራቂ ሽማግሌዎች ይሆኑ ነበር ችገሩን የኦሮሞ ሕዝብ አታድርጉት ሰፋ የሚል ነው ለዚህም ምን መልስ አላችሁ?
3- የወልቃይትና የጸገደይ ጉዳይ በተመለከተ ፡ አሁንም ችግሩን ለጎንደር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ችግር የሚፈጥር እንጁ በመሰረቱ ዋልድባን ቀድመው ሲያፈረሱ የወያኔ ሃሳብ ያልገባቸው ሰዎች በጭፍን የጎንደር ወጣት ሲገድሉ ቆይተዋል ወደፊትም ይገድላሉና! ለምንድር ነው ከወያኔ ጋር የሁመራን፣ የወልቃይትን ፣የአማጭሆን መሬት ለድርድር የሚቀረበው ለሱዳንስ የሚሰጠው መሬት ዋና ምክንያት ወያኔ ምን ፈልገው ነው? ሃገር ለድርድር የቀረበው በአሁኑ ትውልድ መሆኑ ትውልድን ያሳፍራል፣ያዋርዳል
ወያኔ እኮ ራስደጀን ለትግራይ ክክል መሆኑን በትምህርት ቤት ሲያስተምር የዐማራ ተወካዩች ለምን የሚል ጥያቄ አለማንሳታቸው አማራን አይወክሉም ማለት ነውን? ለምሳሌ ሰሞኑን በባህርዳር የክልሉ ስብሰባ ስለወልቃይት ጉዳይ ውይይት ጥያቄ በማንሳታቸው ከ2600 በላይ የአማራ ተወላጆችን ከስራ በማሰናበትና ለእስር መዳረግ ከተባበሩት መካከል አንዱ ወንደሜ እቤት ገብቶ ጥያቄ መጠየቅ ወልቃይት የአማራ ነው በማለቴ ከስራ ተሰናበትኩኝ አለኝ በ28/6/2008 ዓ.ም
የትግራይ ሕዝብ፣ኢትዮጵያ ሕዝብ፣የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቱን ብትነግሩኝ?
አንድ ሃገር መገዛት ያለበት በሃገሪቱ ዜጎች እንጅ በባዕዳን ለምን ይገዛሉ ለምን ይህን አልክ ብትሉኝ እናስተዳድርሃለን የሚሉት ባለስልጣናት ኢትዮጵያዊያን አለመሆናቸው እየታወቀ ሕዝብ ለምን ይህን ጥያቄ አናነሳም ምሳሌ 96 ነመቶው እስልጣን ላይ ያሉት ኤርትራዊያን መሆናቸው በእርግጠኝነት ናቸው (በረከት፣ህላዊ፣ቴዎድርስ አድሃኖም፣ ስብሃት፣አባይ ጸሃዩ፣ስየም መስፍን በወታደራዊ ውስጥ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው የሚያውቅ ያውቀዋል! ለዚህ ነው ለሱዳን መሬት የሚሰጡት ወልቃይትን አዳርቃይን ነገ ደግሞ ጣና የትግራይ ነው እንደሚሉን አትጠራጠሩ! አለማጣን፣ቆቦብ፣ኮረምን አሽንጌን ሃይቅ ከወሎ ቀጣዩ እስከ ሃይቅ እስጪፋኖስ ለመውሰድ ዝግጅት ላይ ናቸው!
ሳ.አ