ሰራዊቱ ለውጊያ የሚሆን ሞራል የለውም ሲል የሕወሓት ወታደራዊ ሹማምንት ስብሰባ ጠቆመ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገሪቱ መጭውን ጊዜ ኣስመልክቶ የሕወሓት ወታደራዊ ባለስልጣናት ስብሰባ በመቀመጥ የተወያዩ ቢሆንም በሰራዊቱ ላይ ያለውን መተማመን አጅግ የወደቀ አና ለውጊያ ሞራል የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቃል።

ከዚህ ቀደም እንደተባለው የትግራይ ሚሊሻዎችን በወታደራዊ መልኩ ማደራጀት የትግራይ ወጣት በውጪ እና በውስጥ የሚገኘውን የሕወሓት ደጋፊ ቢሆንም ባይሆንም ኣስፈላጊውን ስልጠና አና ትብብር በማድረግ በጥቅም በትምሕርት እና ሌሎች ድጎማዎች በመተባበር ማስታጠቅ።የደህንነት ሰራተኞች በትግራይ ተወላጆችና በለላው የኢትዮጵያ ክፍል ተወላጆች መካከል ክፍተት ለመፍጠር የተጀመሩ የሚሰሩ ስራዎች እንዲጠናከሩ ማድረግ ለዚህም የተቃዋሚዎች ጥንካሬ በስሜታዊነት ላይ ስለሚያደላ የፖለቲካ ጥላቻው ስለሚባባስ ይህንን ተገን ኣድርጎ የትግራይ ወጣቶችን መቆጣጠር ይህ ካልተደረገ ሰራዊቱ የውጊያ ሞራል ስላሌለው ነገ ችግር ቢመጣ ወደ ሕወሓት ኣዙሮ እንደሚተኩስ የታወቀ ስለሆነ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ ኣፋጣኝ ስራዎች እንዲሰሩ ወስነዋል፥

ከዚህ ጋር በተያያዘ ተቃዋሚዎች የሕዝብ ኣመጽ በገፋ ሰኣት ላይ ምናልባት መንግስት ቢናጋ ድንገት ስልጣን እንዳይዙ ሃገር በማረጋጋት ስም ለመፈንቅለ መንግስት የሚሆን ቡድን ከደህንነቱ አና ወታደራዊ ክፍል ተመልምሎ በከፍተኛ ምስጢር እንዲዘጋጅ እና ችግር በተፈጠረ ሰኣት ስታንድ ባይ የሆኑና የሕወሓት ባለስልጣናትን የሚያሸሽ ስራ የሚሰሩ ተግባራት እንዲከናወኑ ስለማድረግ በውይይቱ ወቅት ተነስቶ ለፕሮፖዛል ነደፋ ጉዳዩን አንዲይዙ ለተደረጉ የደህንነትና ወታደራዊ ሹማምንት ተላልፏል።በዚህ ኣጋጣሚ ከሕወሓት መስሪ ድርጊት የምንማረው እና የምንረዳ ነገር ስላለ የለውጥ ሃይሎች እጅግ በጣም በተጠንቀቅ ይህንን እኩይ ሴራ በማክሸፍ አና በጋራ በመተባበር በክፋት ላይ ተመስርቶ ስልጣኑን ለማስረዘም እና ዘርፎ ለመጥፋት የሚያልመውን የማፊያ ቡድን ከነኣባላቱ መደምሰስ ግዴታ ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

35 Comments on “ሰራዊቱ ለውጊያ የሚሆን ሞራል የለውም ሲል የሕወሓት ወታደራዊ ሹማምንት ስብሰባ ጠቆመ።”

  1. Hasab aygbachuh bqu enadergewalen blewal sbhat ena tehaye.
    Betechemarim bekfat woyane ke alem 1st, teqawamiwech bewerie ke alem andegna nachew blewal.

  2. Once we get finished the plan and schedule of the best method to destroy all woyanes;everything will be OK. But the most important thing is that every single person must be discussed with the people and understand the situation in the country. Don’t listen to woyane wrong propaganda, repeated lies,again you have to trust your own eyes how they kill you and ur family.their life standard

  3. 20,000 ye Reeyot mekenet teserto le esat serategnoch ena le ginbot7 serawit enditatekut tewesnwal ye serawitu moral kef yadergewal teblwal kebeto metatek betibk tekelklewal

  4. ኣሁን ከ ምንሊክ ሳልሳዊ በላይ ዘረኛና የዘረኝነት መርዝ የተመረዘይኖራል፧ says:

    As long as you can’t accept equality and mutual respect, you and other Neftegans will keep crying, crying, cry. The people and society which you are blackmailing have punished you once and for all. Now, your last chance is crying, crying and fabricating lies. Wish you tried us once more, so that we could once flex our muscle.

  5. MAza faker already you have a few days to go away for good. Just y’r pretending as usual. Woyane tiff, shameless banda.

  6. Loosers song.
    America ayenew kegr eske rasu.
    Europa ayenew kegr eske rasu.
    Asmaram ayenew kegr eske rasu.
    Meches des milow DC simelesu.
    Ice cream silsu.
    Humberger sigorsu.
    Guragegna sidensu.
    Be Bozene siwedesu.

  7. I know the baboon woyane deep inside . Even hyena is better than this people; always I am wondering how much they are selfish and dull. As long as they are in the country , then they will eat,suk our flesh and blood. So once we’re started and finsh fast.

  8. Keep in mind that you are a looters no one is trust woyaane tigray.people are tired of being ruled by the rabish woyane ; so leave our country peace fully when you have time;if not you will burn alive. I am very pleased if you take my word.

  9. Try it legagam even u can’t free one person ur stupid hero Andargachew we will keep him until he die u will see ur donkey leader Birhanu in kaliti soon ENSA will bring ur lazy gim7 Shabiya calling u Tinb Adgi rumors say Andargachew is mad in kaliti neftegna awardenew

  10. የዋሁ ሚሊሻ በሥጋህና በነፍሥህ ወያኔ እየነገደበት ያለውን በአፍሪካ ህብረት ሰላም አሥከባሪነት ሽፋን ከፍተኛ የዶላር ጥማታቸውን በደምህ እያወራረዱ በሱማሌ በሱዳን በሩዋንዳ ሥጋህን ለአሞራ ካሣውን ለኪሣቸው በማረግ እንዲሁም በአማራ በቤንሻንጉል ኦሮምያ የሚገኙ መርቀው የላኩህን ወገኖች በቀይ ሽብር እየረፈረፋቸው ይገኛሉ የኛ ጠላታችን ኣግአዚ መራሹ ወያኔ ነው በዘር በጎሣ የተዋቀረው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአሁን በሀላ ምንም አይነት ሀገራዊ ሥሜት የሌለው መሆኑን እድታውቅ በቅርቡ ለሚፈጠረውም ወያኔን ከሥልጣን የማሥወገድ ትግል አፈሙዝህን ህዝብ ላይ ሣይሆን ወደ ዘረኛው ወያኔ እንደምታዞር ፍንጮችን አሣይተህናል ዛሬ ሀገራችን ዙሪያዋ በመንደር ማሰባሰብ ወይም ስፈራ ዳር ድንበሩን ሲጠብቅ የነበረውን አርሶ አደር ከቀዩ በማፈናቀል መሬቱን ድንበሩ እየተሸጠበት ይገኛል ታድያ ይህ ነው የአባቶችህ አደራ? መልካም ይህ እውነታ ተገንዝበህ የሀገር አድን ታጋዮችህን እንድቀላቀል ያሥፈልጋል ይህን አጠር ያለ ግንዛቤ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ሼር በማረግ ለወገኑ እንዲያካፍል ቅሥቀሣ እንዲያረግ የዜግነት ሀላፊነት ሊኖረን ይገባል ባንዳውን ወያኔ በጋራ እናሥወግድ።

  11. Dr Birhanu what’s ur problem with woyane shutup? Neftegna I am fedup to work with u listen bring the money I am going to Asmara I will fight for 6 month I will come .I don’t want be like Andargachew lemagnoch thankyou

  12. Listen carefully u bitch that is why we are going to destroy all for good. I garant u will get back to the crime u doing. Every body know that you are inhumane, scary. even after someone in your custody humiliating day and night. Also, I understand u don’t trust your shadow becouse you dont have confidence in yourself.Animal.

  13. Why is ginbot7 so weak? What is the problem is not comfortabl in Eritrea before false propoganda made by esat no proof just fighting that’s OK now no news after Molla came back no leader diaspora send money no result there is a problem ofcourse everybody want to know ginbot7 is freezing specially this time it needs discussion we need answer I think in my opinion there is a spy big snake is anybody have answer?

  14. Hey why you Harry? I can see that you are shiting in your pants. How do I start the story of the most important part? OK not now to tell about woyane.

  15. G7 is everything, G7everywhere even in your nightmare.why you mentioning G7 day and night, why you bothering; unless you are looking for a new way .

  16. Now i have understood it, yea, shabia keeps the ethiopian freedom fighters there in case ethiopian people revolt against woyane and destroy it, then shabia could invade ethiopia by the name of the ethiopian freedom fighters.
    I have just got it.

  17. Woyane 25amet bedtohel were atabza yetebedach ahya neh anbesaw Shabiyam eyebedah new gena be ahya enasbedahelen Shermuta antem ke sew tekotreh

  18. Kikiki you make me laugh a lot. actually we gave you enough time to make you learn more and improve everything,
    But you can’t do that, so now you just telling us about your heroism. This is what you monkeys where you put your mind. I’ll try to keep in your mind yesterday is not today.things are getting change.

  19. ©
    የዋሁ ሚሊሻ በሥጋህና በነፍሥህ ወያኔ እየነገደበት ያለውን
    በአፍሪካ ህብረት ሰላም አሥከባሪነት ሽፋን ከፍተኛ የዶላር
    ጥማታቸውን በደምህ እያወራረዱ በሱማሌ በሱዳን በሩዋንዳ
    ሥጋህን ለአሞራ ካሣውን ለኪሣቸው በማረግ እንዲሁም በአማራ
    በቤንሻንጉል ኦሮምያ የሚገኙ መርቀው የላኩህን ወገኖች በቀይ
    ሽብር እየረፈረፋቸው ይገኛሉ የኛ ጠላታችን ኣግአዚ መራሹ ወያኔ
    ነው በዘር በጎሣ የተዋቀረው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአሁን በሀላ
    ምንም አይነት ሀገራዊ ሥሜት የሌለው መሆኑን እድታውቅ በቅርቡ
    ለሚፈጠረውም ወያኔን ከሥልጣን የማሥወገድ ትግል አፈሙዝህን
    ህዝብ ላይ ሣይሆን ወደ ዘረኛው ወያኔ እንደምታዞር ፍንጮችን
    አሣይተህናል ዛሬ ሀገራችን ዙሪያዋ በመንደር ማሰባሰብ ወይም
    ስፈራ ዳር ድንበሩን ሲጠብቅ የነበረውን አርሶ አደር ከቀዩ
    በማፈናቀል መሬቱን ድንበሩ እየተሸጠበት ይገኛል ታድያ ይህ ነው
    የአባቶችህ አደራ? መልካም ይህ እውነታ ተገንዝበህ የሀገር አድን
    ታጋዮችህን እንድቀላቀል ያሥፈልጋል ይህን አጠር ያለ ግንዛቤ
    ሁሉም ኢትዬጵያዊ ሼር በማረግ ለወገኑ እንዲያካፍል ቅሥቀሣ
    እንዲያረግ የዜግነት ሀላፊነት ሊኖረን ይገባል ባንዳውን ወያኔ በጋራ
    እናሥወግድ።

  20. መሬታችሁን በወያኔ የተነጠቃችሁ የአማራ የኦሮሞ የቤንሻንጉል የሀድያ ክልሎች በቃብመፍጠኛ እንደሆናችሁና ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ ከነባህላችሁ ለውጭ አልሚ እየተሰጠ በመሆኑ ዳግም ልትመለሡበት የማትችሉትን ይዞታችሁ በወያኔ እያጣችሁ መሆናቸውን ያወቁትን የትግል አቅጣጫ እንድትቀላቀሉ ወገናዊ ምክሬን እየለገሥኩ ሁሉም ህዝብ መንደር ማሰባሰብ መብራትና ውሀት ትምህርት እንድታገኙ እየተባለ የጠነሰሰውን እንድትደፋት ያሥፈልጋል።

  21. Ethiopian:weak up don’t say nothing about TPLF .
    Talk eachother like 97 ec election share information, make ready ur self for independence.
    Weak up !weak up !!weak up !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*