የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPDM‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎MollaAsgedom‬

ሞላ ኣስገዶም የዴምህት ሊቀ መንበር ሁኖ ለኣመታት በኣስመራ መቆየቱና በ2007 ዓ/ም መጨረሻ ወር ማለት ጳጉሜ 800 የሚያክሉ ወታደሮች ኣስከትሎ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የሚታወቅ ነው።

Minilik Salsawi - Ethiopian DJ's photo.

ወደ ሃገር ቤት ከገባ በኋላም የህወሓት ደጋፊዎች “ጀግና” ሲሉት ሌሎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ “ከሃዲ” የሚል ቅጥያ ሰጥተውት ነበር።

ኣቶ ሞላ ኣስገዶም ኣስመራ ሁኖ ሲያሳመራቸው የነበሩ ታጣቂዎች በሰው ሂወትና በሚልዮን የሚቆጠር ንብረት ኣውድመዋል።

ከዚህ የዘለለም የዓረና_መድረክ ኣባላት የሆኑት እንደ ኣብራሃ ደስታ፣ ኣማረ ተወልደና ኣያሌው በየነ “ከዴምህት ጋር ግንኙነት ነበራቹ” የሚል የፈጠራ ክስ ተመስርቶባቸው እስካሁን በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ።

ሞላና ዴምህት በትግራይ ክልል ኑዋሪዎችና ንብረቶቻቸው ላደረሱት ጥፋት ከመጤፍ ሳይቆጠር ቀርቶ ከፍተኛ ሽልማትና እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል።

” ኢንቨስተር ሞላ ኣስገዶም ” የሚል ቅጥያ ያወጡለት የመቐለ ከተማ ኑዋሪዎች ናቸው።
ለቅጥያው ደግሞ የህወሓት “ልማታዊ መንግስት” የሰጠው ከ350 እስከ 400 ካሬ ሜትር የሚገመት መሬትና ለፎቅ መስርያ የተሰጠው ገንዘብ መነሻ ኣድርገው ነው።

ኣቶ ሞላ የተሰጠው መሬት መቐለ ዓዲ ሓውሲ( ማጂክ ትህርት ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ ክፍት ቦታ) በተለምዶ “ሙስና ሰፈር” እየተባለ የሚታወቅ ኣከባቢ ነው።
ሙስና ሰፈር የሚል የህዝብ መጠርያ እንዲያገኝ ያስቻለው ኣብዛኞቹ የሰፈሩ ቤቶች ምንጩ ግልፅ ባልሆነ ሃብት በህወሓት ባለ ስልጣናት የተገነቡ ምርጥ ቤቶች ስለ ሆኑ ነው።

የኣስመራ ናፍቆቱ እንዳይነሳበት ነው መሰል ከ1990 ዓ/ም የኤርትራ ቆንስል ፅህፈት ቤት በመቐለ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ቤት ከሞላ መሬት በ150 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ቦታ ነው።
ኣዎ…! ኣስመራ ስትናፍቀው ወደ ቆንስል ፅህፈት ቤቱ ጎራ ብሎ እንዲወጣለት ይረዳው ይሆናል።

Minilik Salsawi - Ethiopian DJ's photo.

ኢንቨስተር ሞላ ኣስገዶም በህወሓት ከፍተኛ እንክብካቤ እየተደረገለት ያለ ሲሆን በተሰጠው መሬት ፎቅ ሰርቶ ልክ እንደ ኣብዛኞቹ የህወሓት ከፍተኛ ባለ ስልጣናት እያካራየ እንዲኖር ይረዳዋል።

ሞላ ኣስገዶም ከዴህምህት ሊቀ መንበርነትና ኮማንደርነት ወደ “ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተርነት” ተሸጋግረዋል።

ከሞላ ጋር ኣብረው የመጡት የዴምህት ታጋዮች የተለያዩ የድጋፍ ቃል ተገብቶላቸው የነበረ ሲሆን ቃሉ ሊከበር ባለመቻሉ ተመልሰው ኤርትራ የገቡ እንዳሉባቸው እየተወራ ነው።

ስእሎቹ ላይ ክፍት ቦታው የሞላ

መሬት፣ ቤቱ የኤርትራ ቆንስላ ፅህፈት ቤት የነበረ ቤት ናቸው።

ህወሓት ኣህያውን ፈርተው ዳውላውን እንደሚባለው የዴምህት ሊቀመንበር የነበረው ሞላ ኣስገዶም እየሸለሙ በሰላማዊ መንገድ ለሚታገሉ የዓረና ኣባላት “ኣሸባሪ” እያሉ ማሰር፣ መግደልና ማንገላታት ትጥቅ ትግል እንደ ማበረታታት ይቆጠራል።

ፍርድ ቤት ነፃናቹ ያላቸው እንደ ኣብራሃ ደስታ የመሰሉ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከእስር ቤት ልቀቁልን።

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so
Source . Amdom Gebresslassie – ‪#‎MinilikSalsawi‬

10 Comments on “የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::”

  1. ምኒልክ አንተስ ምን አስፈራሕ የሞላ ገንዘብ ምንጭ ታውቃለህ ዲያስፖራው በኢሣት አማካኝነት ለጦርነቱ ብሎ የላከውን ብር ነው ይዞ ለሽ ያለው።ነገ ጠብቀው ጄኔራል ፕሮፌሰር ብርሃኑ በአሜሪካ፣ነዐምን፣ኤፍሬም ማዴቦ በኢትዮጵያ ባለሐብት ተብለው ይሸለማሉ።ትግሉ ዉስጥ እናንተ እስከ አላችሁ ድረስ ገና ብዙ እንሠማለን እንዲሁም እናያለን።25+17:42 አመታት አንድ አይነት ስድብ፣እርግማን፣የትግል ስልት እያደረጋችሁ እስክ አሁን አላችሁ።በአንፃሩ በ42 ዐመት ዉስጥ ገንቢም አፍራሽም ሥራ ሰራ ሰርቷል።እናንተ ከዘፈን ዉጪ የማትደፍሩትን አባይ መስራት እንደሚቻል በተግባር አሣይቷል።እሚገርመዉግን “ወንዞች ይገደቡ ይዋሉ ለማት በከንቱ ፈሠዋል ለብዙ ዐመታት…”ብለዉ የዘፈኑ ያዘፈኑ ዛሬ የዘፈኑ ተፃራሪ ሆነው መቆማቸው ነው።በዚሕ ስልታችሁ ከልጅልጆቻችሁ እድሜ ተበድረን ብንሠጣችሁ ይሕንኑ የምትደግሙት።እባካችሁ ከወያኔ ተማሩ አክሮባት።እናንተ እየተራገማችሁ ወያኔ አባይን ለማስመረቅ ጥቂት ጊዜያት ቀርተዉታል።ገነትን ከሚያጠጧት ወንዞች አንዱ አባይ ነዉ ይሕ ወንዝ ዛሬ እንደ ጥንቱ ማዉደልደል አልቻለም የጀግና ጀግና ገጠመው እና እጅ ሠጠ።ይሕ ሁሉ ተዐምር በአባይ ሲደረግ ተቀዋሚዎች አሁንም ይራገማሉ እዛው ከ42በፊት የነበረው ስድብን ይዘው ይጮኻሉ ዐባይ ቅርፁን ቀይሯል እነሡ ግን እዛው ናቸው።መሆን የነበረው የወያኔን ኢሠባአዊነት ለዐለም እያጋለጡ ከሕዝባቸው ጋር በመሆን መንግሥት ያወጣውን ልማት በመደገፍ ጥፋቱንበመታገል ለድል መብቃት ይቻል ነበር እነርሱም ይህን አላደረጉም ወያኔም ይህን አትፈቅድም ለምን ቢባል አፍራሽናቸዉ ብላ ለመክሰስ መልስ የላትም ምንታደርግ ነበር በቀጥታ ወደመግደልና ማሠር ትሸጋገር ነበር ታዲያ ተቀዋሚዎች በወያኔ አራዊትነ ይጠቀሙበት ነበር።ግን የነሡ ዐላማ ስልጣን ስለሆነ ይህን አልታየም ።

  2. የኤርትራ ቆንፅላ ትግራይ ላይ መገንባቱ እኮ ትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት የታቀደ የጫካ ውል እንዳለ አመላካች የነበረ ጉዳይ ነው ሆኖም ጥንትም ሁለቱ አገሮች ባንዳ ነበሩ ለሚኒሊክም ለኅ.ሥላሴም የማይበጁ ወራዳ ህዝቦች ናቸው።

    ሞት ለወያኔ ባንዶች

  3. Gebray Wasa woldu says:

    April 9, 2016 at 5:50 pm

    1. Gebre woldu says:
    April 8, 2016 at 8:43 pm
    Tolcha Mentu says:
    April 7, 2016 at 4:20 pm
    ተወልደ says:
    April 7, 2016 at 3:56 am
    Tebareke kenda says:
    April 6, 2016 at 6:31 pm
    1. HagosAbreha says:
    April 5, 2016 at 8:21 pm
    Negussu Motoma says:
    April 5, 2016 at 8:13 pm
    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 8 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። አበው እንደሚሉት ይቺን የመከራ ጊዜ ካለፈን ኢትዬጰያዊ መሆን እንደ ሎተሪ የሚታይበት ቀን በቅርቡ ይደርሳል። የአገር ውስጥ ኦርሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። የተደራጅው ንኡስ ኮር በወልቃይት፣ በትግራይ፣ በሐረ ር ፣ በአምቦ እና በመተከል ኮሩን ዘርግቶ በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
    1ኛ፣ እኛ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ከታች ያለውን አብዛኛውን ፈሸካው ሲነፈ የአገር ግዴታ የሚሰሩትን አዘጋጅተን ጨርሰናል። ለምሳሌ በመተማ የሰፈረውን ጦር እንደቋንቋው መረጃውን አግኝቶ ከወገኔ ጋር ብሎ ኢትዬጰያዊነቱን አስቀድሞ በተጠንቀቅ ይጠብቃል። የጦር መሪዎች ስንት የሰረቁት ዶላር አስቀምጠው ጦር ሜዳአይሞክሩትም።
    2ኛ፣ ሕዝባችን በዚህ ጊዜ ያለውን ከአርበኞች ግንባር፣ ኢሳት፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት አንገብጋቢ ወቅት ላይ ስለሆን መርዳት አለበት። አቶ ኦባንግ ሰሞኑን ከዘር ነፃ የሆነ ተራማጅ አትዬጰያን የሚያሰቀድም በሙሁራኖች የተጨመቀ ሰለለውጡ ካርታ እንዴት አውራ ሸግግር መሪ እንደሚጓዝ እና በቋሚ ስርአት ለውጥ መረጃ ይሰጣሉ።
    እኛ አሁን ለወሬ እና ለዘር ፓለቲካ ጊዜ የለንም የፈለገ መሪ በቋሚ ሰርአትን ተከትሉ እኩል ማስተዳደር የሚችል ብቻ ነው የምንፈልገው ከዚህ ውጭ የሆናችሁ የራሳችሁን ሙያ ቀጥሉ እንጂ የማይሁን ቃላት አቁሙ እና ተራማጅ የለውጥ ሐዋሪያዎችን እንድትደግፍ እናሳስባለን።
    3ኛ፣ ሕዝባችን እንዲሁም የ አክሱም ትግራይ ጭቁን ወገኖቻችን፣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አክብሮ የሰጣትን የሙሴ ፅላት አቡነ ማትያስ ሌሎችን ጳጳሳት ጉባኤ በማግለል ከገንዘብ አፍቃሪ ተሐድሶዎች ጋር በመሆን የውሸት ተቦት አስቀምጠው፣ ትክክለኛውን ለመሸጥ ውሉን ጨርሰዎል ከዚህ ቀን ጀምሮ አቡነ ማቲያስ እንቅልፍ የላቸውም፣ የሚሰሩትን ምንም አያቁም። የግፍ ወንበር በተራው እንደዚህ ያረጋል።
    4ኛ አቡነ መርቆርዮስ በሕገ ወንበር ላይ ስላሉ፣ የአባቶቻችን ድጐማ ና ቀኖና አንዲት ሳት ቀይር ለህዝባችን አንድነት ቡራኬ እና ጥሪ እንዲያደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን። ይህንን ስንል የአቡነ ጴጥሮስ መስቀል እና ደም ከፊቶት ቆሟል ማለታችን ነው!!!
    የትግሉ መሪ እስከ ሽግግር ድረስ የተግባር ጀግኖቹ ዲ/ር ብርሀነ ነጋ እና የጦር አስተባባሪ አዛዥ ጀነራል ከማል ገልቹ። ለህዝባችነው መረጃውን አስተላልፍ በተዋረድ ትእዛዝ ተቀብላችሁ በፍቅር እንወጠዋለን። የኢሕአዴግን ስርአት እርቃናው ላይ አድርሰናል በመርᎊ ትንሽ መንካት ነው የቀረን። ትግሉ ወዲያውኑ ሲጀመር የአገር ውስጥ መገናኛ ስለምንቆጣጠር ከህዝብ ጋር የሆነ ትግል ቢበዛ 30 ቀናት ብቻ ነው ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!! ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር
    [Reply]
    Reply
    2. ፍትህ says:
    April 8, 2016 at 8:49 pm
    Bwkww,Bacha Debele,Mestawet, Anonymous, እናንተ የወያኔ ቅጥረኞች መሆናችሁ የታወቀ ነው ለዚህ ነው ከአርእስት ውጭ ይምትጮሁት እውነተኞች ከሆናችሁ ለምን ስማችሁን ትደብቃላችሁ በሆዳችሁ ከምትገዙ ለእውነት ብትቆሙ አይሻላችሁም? አባማትያስ እንደሆኑ ጭንጋፍነታቸው ቀደም ብሎ የታወቀ ነው እድሜ ለቀሲስ እስተርእዬ በሚገባ ገልጸውታል እናንተ አሁን ስለቀባጠራችሁ ምንም አታመጡም ደግሞ መቼ ነው ስብሀት ጀግና የሆነው በሌብነትና አገር በማፈራረስ አዎ ለመስታወት አይነቱ ደንቆሮ ይሆናል ትንሽ እንኳን እስቲ ለማሰብ ሞክሩ አፋችሁ እንዳመጣ አትዘላብዱ።
    Reply
    3. ንጉሡ ምቱማ says:
    April 9, 2016 at 9:00 am
    የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 9 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ የምታነቡበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። እነዚህ ኢትዮጵያዊ ቆዳ መስለው ገንዘብ አምላኪ ጋኔናች ከእግዚአብሔር ጋር ልንነቅላቸው የመጨረሻ ሰአት ላይ ደርሰናል። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን በጋራ ለሁላችን ብለን የምናስብበት ደረጃ ላይ ደርሰን በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እናጠፈና ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ ከአሁን በኋላ ቀን እየጠበቀላቹ ነው። በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ከፈል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
    1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሁለቱንም ስራ መስለው ለወገናቸው እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። ከዚያ ውጭ አሁንም ባላቀ ስርአት እርቃናው የቀረ ዛፍ ላይ ለመንጠልጠል አይቻልም ተመልካቹ ብዙ ነው።
    2ኛ ኢህአዲግ አስከ አሁን ኢሳትን ላማፈን $26 ሚሊዬን፣ ዜጎችን ለማፈን $48 ሚሊዩን ከፈሏል፣ ሰሞኑን ደግም ቫይበር እና ጓደኛውን ለማፈን $10 ቅድሚያ ክፍያ አደርጓል። በሚያሳዝን ሁኔታ ሰው ሁለት ጉርሻ ቀምሶ ነው አብዛኞቹ ያሉው እነዚህ ገንዘብ አፍቃሪ ጋኔኖች ጐበዝ ከየት መጡ ትላላቹ? አገር ወስጥ ያለሰው በቁም እየሞተ ነው በዚህ ሰአት አንዱ ቢያንስ አንድ ሰው በቀይ መስቀል በኩል አድኑ አደራ ይህ ቀን ያልፋል።
    3ኛ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሀድሶዎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ነው። ተነስ ኢሐዲጎች 1000 አደዎዎች አገርህን ሊያጠፈብህ ነው። ሁሉም ነገር በአይናቹ እያያቹ ዝም ካላቹ እየተነነ ነው ፈረንጅ አንተ ስትጎብዝ ነው የሚያከብርህ። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ እርዱ አደራ አደራ አደራ በተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ስም እንለምናችሃለን።
    4ኛ ተልካሻ ሆዳሞቹን የሚናገሩትን እና የሚፅፋትን እንዳትሰሙ።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር ዐዛዥ ከአምቦ።
    [Reply]

    April 9, 2016 at 4:44 pm
    ንጉሡ ኢትዮጵያዊ ሁሉ መንገድ ጠፍቶበት ነበረ። እናአንተ አሳያቸሁት ሁሉም ቁም ነገር አለው
    ከቁጥር 1 √ 9። ገብራይ ዋሴ
    This is the only option what u said to united Ethiopia and peace in East Africa BY KEEP ON GOING WITH THE PROGRESSIVE VIEW TO DEFAT EPRDF TODAY NOT THE DAY AFTER TOMORROW. ETHIOPIANS WAKE UP IT IS THE TIME LISTEN EACH OTHER AND FOLLOW THE “70 DEREEEEEJA” WE ARE ADMIRING IN REAL DR. BERHANU NEGA, General Kemal Gelchu, The Tigray liberation up front, The Arbegoch or the patriots group.
    [Reply]

    [Reply]

  4. ሰውዩው ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ ባለሃብት ለመሆን አይደለምንን ይህ ሰው ከሻቢያ ጋር ልዩ ሚስጥር ያለው ከወያኔ የተሰጠው የቤት ስራ ስለሆነ ኢንቨስተር ቢሆን ሊደንቀን አይገባም ምክንያቱም ሃገሩን ወደብ አልባ ያስደረገው ሞላ እና አርከበ እቁባይ ሌሎቹም የደም ካሳችን ነው ያሉን የጎንደርን መሬት ለሱዳን ሲሰጡ የትግራይ ክልል ያደረጉት አላማቸው ነው!
    ከእኛ ሰው ቢጠፋ ወሰዲት መሬት ሰውንም ገደሉት
    ሰ.አ

  5. ሰውዩው ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ ባለሃብት ለመሆን አይደለምንን  ይህ ሰው ከሻቢያ ጋር ልዩ ሚስጥር ያለው ከወያኔ የተሰጠው የቤት ስራ ስለሆነ ኢንቨስተር ቢሆን ሊደንቀን አይገባም ምክንያቱም ሃገሩን ወደብ አልባ ያስደረገው ሞላ እና አርከበ እቁባይ ሌሎቹም የደም ካሳችን ነው ያሉን የጎንደርን መሬት ለሱዳን ሲሰጡ የትግራይ ክልል ያደረጉት አላማቸው ነው!
    ከእኛ ሰው ቢጠፋ ወሰዲት መሬት ሰውንም ገደሉት
    ሰ.አ

  6. እድለኛው ሞላ የሻዕብያ መንግስት ለ15 ዓመታት ከ 5 ሚልዮን ናቕፋ በላይ ለቤት ኪራይ ከፍሎ ያኖረው፦
    አሥመራ ውስጥ 3 የቤት መኪና የሰጠው፦ ከዳያስፖራ ከተሰበሰበው ገንዘብ 3/4ኛውን ለ4 ግዜ የከፈለው፦ ሻዕብያ ሌሎች ሲገድል፦ ስያስርና ስያሳድድ ለሞላ ግን ልዩ ሥልጣን የሠጠው ፖለቲካ ሣይሆን የ40 ቀን ዕድል ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*