ህወሓት እንዴት ሰነበተ? – ከተስፋዬ ገብረአብ

የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ ቄሮ በቂ መረጃ ስለሌለው መሆኑ ይታወቃል። ተቃዋሚ የፖለቲካ ተንታኞች ወይም የማህበራዊ ድረገፅ ፀሃፊዎች አንዳንድ ጊዜ አስቂኝ ስህተት ይሰራሉ። ማለትም ሳያውቁ ለወያኔ የሚጠቅም መረጃና ምክር ይፅፋሉ። የወያኔ የፀጥታ ቢሮ መረጃዎችን እየመዘነ ወደ ጥቅም የሚለውጥ የተደራጀ ክፍል አለው። እንዲህ ያለው ማርሽ ቀያሪ ዘመን ብቅ ሲል ጊዜና መረጃን በጥንቃቄ መጠቀም ካልተቻለ ወርቃማ እድል ሊያመልጥ ይችላል። በመሆኑም በዚህ አጭር መጣጥፍ አንዳንድ ጠቋሚ ነጥቦችን ብቻ በጨረፍታ አነሳለሁ። ለመሆኑ ሃይለማርያም መንግስት እንዴት ሰነበተ?
በህወሓት የውስጥ ግምገማ “በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው አመፅ በጊዜ ሂደት ተዳክሞ ይቆማል” ብለው ያምናሉ። እጅግ አሳሳቢ የሆነባቸው ጉዳይ የአመፁ መቀጠል ሳይሆን ከዚህ በሁዋላ በOPDO በኩል ኦሮሚያን ማስተዳደር አለመቻሉን ማወቃቸው ነው። እናም ለዚህ ችግር መፍትሄ ለማግኘት ቁጭ ብለው ሲመክሩ መሰንበታቸው ታውቋል። ያስጨነቃቸው “OPDO ከድቷል” ተብሎ መታሰቡ አይደለም። የOPDO ቁንጮ እንዳልከዳቸው ያውቃሉ። የኢህአዴግ መዋቅር በቦታው አለ። “መንጥር” በተባለ ግምገማ አጠራጣሪውን አስወግደው፤ አዲስ መልምለው፣ ኦሮምኛ የሚናገር ኦሮሞ ያልሆነ ዜጋም ሰግስገው OPDOን ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ያስባሉ። ችግር የሆነባቸው OPDOን በመወከል ወደ ወረዳ የመሄድ ድፍረት መጥፋቱ ነው። በገጠር ከተሞች ያመፀው ህዝብ የOPDOን ወኪል ልብሱን እያስወለቀ፣ በኦሮሞ ቀጨሞ እየገረፈ ማባረሩ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጥሮአል። ተማሪዎች ተሰብስበው OLFን የሚያሞግስ ዘፈን ይዘፍናሉ። ለዚህም ይመስላል፣ በግምገማቸው “ተደፈርን! ተደፈርን!” ሲል ተሰምተዋል። “ተደፈርን!” የሚለው አባባል ብዙ ትርጉም አለው። በሌላ አነጋገር “የወያኔ የማድረግ አቅም ተገመተ” ማለት ነው። እንደገና በሌላ አነጋገር “ህዝብ ምን ማድረግ እንደሚችል አወቀ።” ማለት ነው። ኦሮሞ ሲተርት “ብርሌ ከነቃ” እንደሚለው…
ህወሓት አገሪቱን ተቆጣጥሮ የቆየው በጠመንጃ ጡንቻው ብቻ አይደለም። የኢኮኖሚ ምንጮችን ሁሉ በቁጥጥሩ ስር በማዋሉ ጭምር ነበር። ባለፈው ክረምት የኦሮሚያ ገበሬ 25% ቅድሚያ ከፍሎ ከጉና የንግድ ድርጅት ማዳበሪያ በዱቤ ወስዶ ነበር። ያልተከፈለው ቀሪ ገንዘብ ከ150 ሚሊዮን በላይ መሆኑ ታውቆአል። የነቃው ብርሌ ይህንን እዳ ይከፍላል ተብሎ አይታሰብም። ይህን የማስፈፀም ስራ ይሰራ የነበረው የOPDO ካድሬ ዛሬ ውርደት እየተከናነበ ቀየውን ጥሎ በዋና ዋና ከተሞች ተከማችቶአል። ያልተሰደደውም ጠባዩን አሳምሮ ከመቀመጥ በቀር እየደነፋ ማዘዝ የሚችልበት ሁኔታ ላይ አይደለም። ህወሓትን በእግሩ ያቆሙ የንግድ ድርጅቶች ኦሮሚያ ላይ ክንፋቸው እየተሰባበረ ነው። የህወሓት ከፍተኛ ካድሬዎች በር ዘግተው የሚመክሩት OPDOን እንደገና ወደ ወረዳዎች በመላክ መዋቅሩን እንደነበረ ማስቀጠል የሚቻልበትን ዘዴ ነበር። ፌደራል ፖሊስ ወረዳ ወርዶ ማስተዳደር እንደማይችል ያውቃሉ። የፌደራል ፖሊስ የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች መቀለጃ መሆኑን አይተዋል። የነቃው ወጣት ቦታ እየለዋወጠ መንገድ እየዘጋ፣ ገበሬውም ምርቱን በመከልከል፣ የአፋኙ ስርአት መጠቀሚያ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን በማጋየት፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎችን በማዳከም፣ ኢኮኖሚውን ከወያኔ ቁጥጥር ውጭ በማድረግ መንግስትን ማስገደድና መቀየር እንደሚቻል ግንዛቤ አጊኝቷል።
በርግጥ አባይ ፀሃዬ እና ስብሃት ነጋ ችግሮችን የመሻገር ልምድ አላቸው። እንዲህ ያለ ቆንጣጭ ፈተና ገጥሞአቸው ግን አያውቅም። ያም ሆኖ በቀላሉ ተስፋ ይቆርጣሉ ተብሎ አይታሰብም። የተቻላቸውን ያህል ይሞክራሉ። ይገድላሉ። ይገርፋሉ። ያስራሉ። ሆኖም ግን “ሚስማር በተመታ ቁጥር ይጠብቃል” እንዲሉ ወያኔ በነቃው ብርሌ ጠጅ ሊጎነጭ አይችልም። ለዚህም ይመስላል ከድብደባው፣ ከግድያው፣ ከእስሩ ጎን ለጎን ሌላ መላ መዘየዳቸው ተሰምቶአል። ይህም OPDOን ማጀገን (ጀግና ማድረግ) የሚል ነው። በዚህ ዘዴ የህወሓት አመራር አባላት የአመፁ ቀስቃሾች የOPDO አባላት መሆናቸውን መናገር ጀምረዋል። የOPDO ቁንጮም ያለ ጠባዩ ከህዝብ ጎን የቆመ መስሎ መታየት ጀምሮአል። በዚህ ቀመር መሰረት የኦሮሚያ አብዮት OPDO እጅ ላይ እንዲወድቅ ይመኛሉ። ከዚያም OPDO የህዝቡን ጥያቄዎች ከአፍ እየቀለበ ያስፈፅማል፣
ማስተር ፕላኑን አስቀረሁልህ!
ከአዲስአበባ ማግኘት ያለብህን ጥቅም አስከበርኩልህ!
እስረኞችን አስፈታሁልህ!
የዚህ አመት የማዳበሪያ እዳ ተሰርዞልሃል!
OPDO እንዲህ ላሉ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ፣ ዋናውን ጉዳይ ወደ ጎን በመተው ወደ ህዝቡ ይቀርባል። እናም ቀስበቀስ “ጥያቄህ ተመልሶአል። ሌላ ምን ትፈልጋለህ?” ማለት ይጀምራል። እግረ መንገዱንም ቄሮን ያጠናል። የአመፁ መሪዎችን ሲመዘግብ ይቆያል። በመጨረሻ ህዝቡ የወለዳቸውን መሪዎች ያፀዳል። እናም እንደ ገና ሌላ ሃያ አምስት አመታት ለመግዛት ሜዳውን ያመቻቻል። አንድ ቀንም እድሜ ነው እንዲሉ።
የህወሓትን አመራር በጣም ካስጨነቁት ጉዳዮች ሌላው “አማሮች የኦሮሞን መነሳሳት ሊደግፉ ይችላሉ” የሚለው ስጋት ነበር። አስካሁን አማራውም ሆነ የአንድነት ሃይሉ ሙሉ በሙሉ የኦሮሞን አመፅ ከልቡ አልደገፈም። እርግጥ ነው፤ ለጥሪው አጥጋቢ ምላሽ ተሰጥቷል ማለት ባለመቻሉ እንጂ አርበኞች ግንቦት 7 እና ሰማያዊ ፓርቲ መላ ኢትዮጵያውያን ከኦሮሞ ህዝብ ጎን እንዲሰለፉ የሚያቀርቡት ጥሪ የሚመሰገን ነው። በአማራ ህብረተሰብ በኩል የታዩ የመነሳሳት ምልክቶች ግን መልሰው ቀዝቅዘዋል። የአማራ ልሂቃንም ግራ የተጋቡ ይመስላሉ። መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆመው ይታያሉ። አምባሳደር እምሩ ዘለቀ ባስነበቡት ፅሁፍ እንዲህ ሲሉ ግራ መጋባታቸውን ገልፀዋል፣
“… በምንም መንገድ ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ‘አብረን ወያኔንእንዉጋ ይሉናል፤ ነገር ግን እኛ የምናውቀው አንድነት በሃቅና በእኩልነትሲመሰረት ነው፤ እኛ የምንመኛት የምንሞትላት ኢትዮጵያ ሁሉም ዜጋ በነጻነትመብቱ በህግ ተጠብቆ፤ በኢትዮጵያ ጠረፍ ዉስጥ የትም ሂዶ፣ የትም ዉሎ፤የትም ሰርቶ፤ የትም አፍርቶ፤ የሚኖርባት አገር ስትሆን ነው። …አሁን ደግምበከተምንበት በኖርንበት አገር የፈረንጅ ግርፊት ወሮበሎች ተነስተው ‘ባእድናችሁ፣ ቦታም የላችሁ’ ይሉናል። ዛሬ ደሞ ዙረው እንደሚያርዱን እያወቅንአብረን እንዝመት ይሉናል። ዝምታችን ትግስታችን ሞኝነት መስሏቸዋል።”
አምባሳደር እምሩ ከላይ ያለውን አንቀፅ ከማስፈራቸው በፊት ቪዥን ኢትዮጵያ እና ኢሳት ባዘጋጁት የፓነል ውይይት ላይ ዶክተር መስፍን አብዲ ODFን ወክሎ ያነበበውን ፅሁፍ ተከታትለው ቢሆን ኖሮ ብእራቸው ያንቃቸው ነበር ብዬ እገምታለሁ። ማናችንም እንደምናውቀው የኦሮሞ ህዝብ አማራን የማረድ ዝንባሌ ያሳየበት ጊዜ አልነበረም። ጉዲፈቻ እና ሞጋሳ የተባሉ ዝነኛ ባህል ያለው ህዝብ እንደ አውሬ እንዲታይ የቀድሞዎቹ ፊውዳላዊ ስርአቶች የሰሩት የፕሮፓጋንዳ ስራ ዛሬም እንደ እውነት ይታያል። በቀለ ገርባ አማራን ያርዳል ተብሎ ይታመናል? መኩሪያ ቡልቻ አማራን ያርዳል? በያን አሶባ ነው የሚፈራው? አሰፋ ጃለታ፣ መሃመድ ሃሰን፣ ጠሃ አብዲ እነዚህ ናቸው አማራን ያርዳሉ ተብለው የተሰጉት? ወይስ ጃምቦ ጆቴ ይሆን? ምናልባት እስከዛሬ በአይን ያልታዩ ሹል ቀንድ እና ጩቤ ጥርስ ያላቸው ኦሮሞዎች ይኖሩ ይሆን? አምባሳደር እምሩ፣ “ያርዱናል” ብለው ከሚፈሯቸው የፖለቲካም ሆነ የኮሚኒቲ መሪ ኦሮሞዎች መካከል አንድ ሁለት ስሞችን ቢጠሩልኝ አባባላቸውን ለመመዘን ባስቻለኝ ነበር። መቼም አምባሳደሩ እንዳያርዳቸው የሰጉት መላ የኦሮሞን ህዝብ በጥቅሉ ሊሆን አይችልም። ለመሆኑ “ከኦሮሞ ጋር ተዋልደናል፣ ከኦሮሞ ጋር ተጋብተናል” የሚለው ነባር አባባል፣ “ዞረው ያርዱናል” ከሚለው ጋር እንዴት ሊጣጣም ይችላል? የተዋለደና የተጋባ ይተራረዳል እንዴ?
ነገሩ ወዲህ ነው…
የአምባሳደር እምሩ የአመለካከት ምንጭ “አማራ ካልመራት ኢትዮጵያ አገር ልትሆን አትችልም” ከሚል የትምክህት ኩሬ የሚቀዳ ሳይሆን አልቀረም። ከአመታት በፊት ሌንጮ ለታ ይህን አመለካከት ደጋግሞ እንደተቸው አስታውሳለሁ። ቃል በቃል ባይሆንም “አማራ ያልሆኑ ዜጎች ኢትዮጵያን ሊመሩ እንደሚችሉ፣ እኩል ሃላፊነት ሊሰማቸው እንደሚችል ማመን ሳይቻል እንዴት የጋራ አገር መመስረት ይቻላል?” የሚል መንፈስ ያለው ንግግር ማድረጉ ትዝ ይለኛል።
ያም ሆኖ አምባሳደሩ ያንፀባረቁትን አይነት የስጋት ስሜቶችን በማራገብ ረገድ ወያኔ እየተሳካለት ሳይሆን አይቀርም። በተለይ የአማራውን የህብረተሰብ ክፍል በሌሎች አጀንዳዎች ለማስጨነቅ በርትቶ በመስራት ላይ ነው። ‘በአንድ ጥይት – ሁለት ጠላት’ እንዲሉ “ኦሮሚያ ከአዲሳባ የምታገኘው ጥቅም” የሚለውን በህገመንግስቱ የፀደቀ መብት ዝርዝሩን ለመፃፍ አሁን ተንቀሳቅሰዋል። በአንድ በኩል ‘ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምላሽ ሰጠሁ’ ለማለት ያስችላቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ለአዲሳባ ነዋሪ አፍ መዝጊያ ማስፈራሪያ ሆኖ ያገለግላል። ኦሮሚያ ከአዲሳባ የምታገኘው ጥቅም ተፈፃሚ እንደማይሆን ግልፅ ነው። ምናልባት አማራ ወይም የአንድነት ሃይሎች ከበረቱ አጀንዳው ከፍ ብሎ ይውለበለባል። በምርጫ 97 አዲሳባ ላይ ሲሸነፉ፤ “የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ናት” እንዳሉት ማለት ነው። ለነገሩ፣ “አዲሳባ ንፁህ ውሃ ከኦሮሚያ ወስዳ ስታበቃ፤ እጣቢውን እና ቆሻሻዋን መልሳ አሮሚያ ላይ ትደፋለች” የሚለውን ቅስቀሳ የጀመሩት ራሳቸው ወያኔዎች ነበሩ። ዞረም ቀረ የአዲሳባ ጉዳይ ለክፉ ጊዜ ያገለግል ዘንድ ሳጥን ውስጥ የሚቆለፍበት መሳሪያ ሆኖ የሚቆይ ይመስላል። ወያኔ ከሚመካባቸው ፈንጂዎቹ አንዱ “አዲሳባ – ፊንፊኔ” አጀንዳ ነው።
የተቀሰቀሰው የኦሮሞ ህዝብ አመፅ ጣልቃ ገብቶ አደናቀፋቸው እንጂ ከአዲሳባ ማስተር ፕላን በፊት የወያኔ ቀዳሚ አጀንዳ ጎንደርና ጎጃምን ማፈራረስ ነበር። በርግጥ በተለምዶ የህወሓት ቀዳሚና ታሪካዊ ጠላት ተብሎ የሚታወቀው የሸዋ አማራ ነው። የአካባቢያችን ፖለቲካ የመሬት ፖለቲካ እንደመሆኑ ግን በዚህ ወቅት የሸዋ አማራ የሚያጓጓ መሬት አለው ተብሎ አይታሰብም። የሸዋ አማራ ከዘመነ ምኒልክ ጀምሮ መሬት ጠቦት፣ ከሚኖርባቸው ኮረብታማ ቦታዎች እየለቀቀ በአብዛኛው እያረሰ የሚኖረው በኦሮሚያ እና በሲዳማ ነበር። ከትግራይ በቀር በሌሎች ከተሞችም እየነገደም ሆነ እየሸቀለ ኑሮውን ሲገፋ ቆይቷል። በመሆኑም የወያኔ ኢላማ ያተኮረው ጎንደር እና ጎጃም ላይ ሆኖ ቆይቷል። ከእነዚህ የወያኔ አሻጥሮች አንዱ የቅማንት ጉዳይ ነው። ቅማንት በርግጥ አማራ አይደለም። ከአማራ ጋር ደም ወደሚያፋስስ ፀብ የሚያስገባው ልዩ ምክንያት ግን አልነበረም። ክስተቱ ወያኔ ሰራሽ ነው። ከቅማንት ቀጥሎ በዚህ መልኩ እንዲነሳሳ የተዘጋጀው አገው ነው። የአገው የመሬት ጥያቄ ጎጃምን ጎጃም ከመሆን ያስቀራታል ተብሎ ሲሰራበት ቆይቷል።
እንደ ወያኔ አስተሳሰብ የቅማንት መነሳሳት በአብዛኛው የሰሜን ጣና ሃይቅን ክፍል ከአማራ ነፃ ያወጣል። ነገ ደግሞ ዋታ (ወይጦ) በደቡብ የጣና ሃይቅ ይዞታ ላይ ጥያቄ እንዲያነሳ ይቀሰቀስ ይሆናል። ምናልባት ጣና ሃይቅን ከአማራ ቁጥጥር ነፃ የማድረግ ረጅም ግብ ይኖራቸውም ይሆናል። አካሄዳቸው የሚጠቁመኝ ይህንን ነው። ወያኔ ነዳጅ አልቆበት ካልቆመ፤ ዋታ እና ቅማንት በጣና ሃይቅ ባለቤትነት ላይ ከአማራ ጋር በሚያደርጉት ፍልሚያ አሸማጋይ ሆኖ ብቅ ይል ይሆናል። ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መቅበር የሚባለው እንዲህ አይነቱ ድርጊት ነው። የዚህ አይነቱ ሴራ ግብ “ትግራይ ሪፖብሊክ” የሚለው የማሌሊት ማኒፌስቶ ተከድኖ በመቀመጡ ሊሆን ይችላል።
ጎጃም እና ጎንደር ከቅማንት እና ከአገው ጋር ለረጅም የርስበርስ ግጭት ታጭተው ሳለ የዋቀዮ ፈቃድ ሆነና የኦሮሚያ አመፅ ፈነዳ። ይህ ለወያኔ ዱብ እዳ ነበር። ስለዚህ ወያኔ አሮሚያን እስኪያስተኛ ከአማራ እና ከአንድነት ሃይሎች ጋር መጋጨት እንደማያዋጣው ተረዳ። ስለዚህ የቅማንት ጉዳይ ለጊዜው እንዲቀዘቅዝ በፕሮፓጋንዳው ብዙ ጣረ። ለሱዳን ስለተሸጠው መሬትም ‘አላየሁም! አልሰማሁም!’ ሲል ካደ።
እነሆ! የጊዜ ጎማ መሽከርከሩን ቀጥሎአል…
ከመሬት ጋር በጥብቅ የተቆራኘው የአካባቢያችን ፖለቲካም መጦዙን ቀጥሎአል። ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጅቡቲም ቢሆኑ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዚሁ ቀውስ ጋር ስማቸው መነሳቱ አልቀረም። የአፍሪቃ ቀንድ አገራት ህዝቦች በጣም ጥቂት ናቸው። ታሪካቸው ረጅም ነው። የጋራም ሆነ የተናጠል የተያያዘ ታሪክ አላቸው። በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ህዝቦቹ የደም ትስስር አላቸው። መሬታቸውም ሆነ ባህራቸው ሃብታም ነው። ህዝባቸው ግን ዝንተአለም ድሃ ሆኖ ቆይቷል። መተባበር ቢችሉ ለራሳቸው ቀርቶ ለአካባቢያቸውም መትረፍ በቻሉ። የሃያላን አገራት አሻንጉሊት ከመሆን ቢቆጠቡ ፊታቸውን ወደ ልማት ማዞር በቻሉ። በተለይ ግን አሁን ላለንበት የአካባቢያችን ቀውስ ነቀርሳው የወያኔ ስርአት ነው ብዬ በጥብቅ አምናለሁ። ወያኔ በያዘው መንገድ ጉዞውን ከቀጠለ አካባቢያችን ለከፋ ጦርነት፣ ለከፋ ስደትና ለከፋ እልቂት ሊጋለጥ ይችላል። ይህ እንዳይሆን፣ በሞራልም፣ በእውቀትም ለእውነተኛው እኩልነት፣ ለፍትህ፣ ለዴሞክራሲ በቁርጠኛነት መነሳት ይገባል። “በቃ!” የሚለው ቃል ከቃል ደረጃ አልፎ ወደ ተግባር ሊለወጥ ይገባል። “በቃ!” ስለተባለ አይበቃም። መብቃት ያለበት እንዲያበቃለት ተግባር ያስፈልጋል። በዚህ ዘመን እንደ ኢያሪኮ በጩኸት የሚፈርስ ግንብ የለም። ከኦሮሞ ህዝብ መነሳሳት ጎን መሰለፍ የጊዜው ወሳኝ ጥያቄ ይመስለኛል።
Yeset lij yebilkat merz minabak agebah. shabiyan gena …
perfection…………………… death to woyane tigrai
Elias you are one egoistic person, Tesfaye knows you are egoistic that is why he praised you only once in one of his books and that was enough for a person like you, Tesfaye was smart to know your weakness that is why you keep posting this stupid SNAKE ARTICLE time and time again, in this article he is accusing AMHARAS and the Good AMBASSADOR as if he has the integrity to talk about Ambassador EMRU, he also denied the mass murder committed by OLF and ISLAMIC OROMO organization at ARBA GOGU, BEDENO, WOLEGA etc cause he want more Amharas to be killed yet for ELIAS this is not a problem so long as TESFAYE praises him loll what a stupid and low person
ኢህአዲግ ህዝባዊ መሰረት ያለዉ ድርጅት መሆኑን አታቁም?
መርዛማ የጭቃ እሸህ ነህ!!!!!!
Yonas awo ene ahya endesew seyaseb ayeChe alawkem endante aynet ke enkelfu yalneka gen ende ahya seyaseb aychalehu
ato Tesefaye eko kese Eyaderg mereze merecht yawekal kemant Amara aydelm yalew menelelew felego new !!berget yebureka zemeta bemelew mesehafu Amirera Etelewalew yaletesafe tarke Eyesafe Ormo Ena Amaran lematalate yesafew mesehafe tasetawesaleh??? Eyanebebekut yalekesekubet mesehafe benore yehe mesehafe new!!!
nice political analysis. what ever it is go on. I like it Tesfaye .thanks
Wawooooo ato Elias ! ! እናትክን .. how dare you let this snake inject his poison again ! ! ! This is Ethiopian issue.
Fuck you Tesfaye. We will do it… Of course through time…We establish ” The Republic of Great Tigray” till then…we need more resources (clashing ethnic Oromo and Amhara…ha haaa…) everything is under our control. That is why we retain Par. 39. Tesfaye Min lithon.
shut up Shabiya.
I do not trust this man! But he is one of the greatest writers in Amharic.
Tesfaye !! you are the poisonous man I ever seen. your smartness doesn’t conceal who you are. you are trying to convince as if nobody knows you .
አቶ ተስፋየ ገ/እቫቭ ምን ዓይነት ውሻ ነህ ? ? ? “ተስፋየ ገብረ እቫቭ” ተብለህ በዕውነተኛው ስምህ ታውቀሃል።አማራና ኦሮሞን ለምን ለቀቅ አታደርጋቸውምና ራሳቸው ችግራቸውን እንዲፈቱ ከአጠገባቸው ለምን አትርቅም ? ? ? ለምን ምክርህን ወይንም እርዳታህን እስኪጠይቁህ አትቆይም ? ? ? ጥሩ ምክር እንኳን suggest ብታደርግ ማንም ሰው ሊያምንህ ከማይችልበት ሁኔታ ላይ ስለደረስክ the best thing you can do is stay away.FUCK YOU MAAAAAN ! ! ! what a pest ! ! !
leave this issue for the Ethiopians. I have read all your books and u are nothing but a poisnous snake. derso teqorkuary mesay. there question is our question. every ethiopian question. but you know what they want, is not what u write.
Hi geberebab please talk about your bankrupt country Eritrea. Ethiopia for Ethiopian’s please live us alone
Tefay Gebre App gebre hibey
The war is not between Oromo and the rest of ethiopia. But it is between Saudi led Islam including Eritrea agains Ethiopia and throughly against all christain countries.
The 30 years war in Eritrea was an Arab war against Ethiopia. But Isaias the apportunist tried to associat himself with the west for some time for some reason. Now is the exat moment to show his loyality to the Arab masters. Now ethiopia is in danger. If the gevernment of Hailemariam Deassalegn is true Ethiopian and true christian , he has to take approprate actien against isaias before it is to late.
As far as development is in Ethiopia , it wil remain a headach to th arab world. And they wil try to weaken the country from inside.
YERASUA SIYARBAT YESEW TAMASLALECH
Hi is a men
Qoshashaw tesfa gebrab, ante
luTi, homosexual slehonk zm bleh
ye segera maswecha finTiTa
eqahn lebTiewochih asdebdem.
enchetm ktetbet.
Lahun yh new lante/anti melsachn
Qen siwoTa, kaleqochih
woyaniewoch neTa snweTa
dagmeña etiyopiyan beneTanet
atregTatm, leserahw wonjel
lesqlat kalhone besteqer.
Mnm tera aqaTari lgagam slehonk,
beqah, atalaggbn.
Workus menafst, wTa ke
etiyopiya, yezegemte-angolu
sbhat nega yechn gered yeneberk
tesfa gebrab.
Kla emaq, chenawi.
Qoshashaw tesfa gebrab, ante
luTi, homosexual slehonk zm bleh
ye segera maswecha finTiTa
eqahn lebTiewochih asdebdm.
enchetm ktetbet.
Lahun yh new lante/anti melsachn
Qen siwoTa, kaleqochih
woyaniewoch neTa snweTa
dagmeña etiyopiyan beneTanet
atregTatm, leserahw wonjel
lesqlat kalhone besteqer.
Manm tera aqaTari lgagam slehonk, beqah dagmeña atalaggbn.
Workus menafst, wTa ke
etiyopiya, yezegemte-angolu
sbhat nega yechn gered yeneberk
tesfa gebrab.
Kla emaq, chenawi.
ObO Tuesday I have started reading the article with great interest specially your suggestions how we need to be careful when we express our ideas because we may end up passing relevant information for tplf security expert’s that could be useful to be interpreted to their benefits, but I have noticed again your irrelevant criticism over the ambassador article and your expression of showa,amhara’s farm land problem and the fact they’re using oromo land. The same time your knowledge of Kimant,agew,and their identities in relation with the amhara, I mean it’s good to express idea and sharing knowledge but your article badly class with your own suggestion. Who do you want to praise on this article? I do remember one of your interview sometime ago about your self and the difficult situation you got involved with some amhara,elite and you were try to explain how your personality been found from oromo soil,so obo now are you taking the advantage to respond for amhara over your previous anger? Or supporting tplf agenda to destabilize Ethiopian people? Please Ethiopian this time would like to read more relevant article if you have one? You don’t need to be amhara, oromo,or agew,you can be who you are, there are a lot of articles about ethiopian current crisis but the writer’s don’t need to be Ethiopians. Or you can’t be oromo by praising oromo over amhara, “a bird may love a fish but where can they build their house? “, God bless Ethiopians.
Dear Obboo Gaddaa Gebreab,
Allow me to wish you a happy and prosperous New Year 2016, a year of the revelation of the truth and justice for our people, the oppressed nations and nationalities in Ethiopia. I have no words to express my appreciations of your critical review and analysis of the current situation and effects of popular uprising; indeed, as usual, a meticulous outlook and analysis of the matter. Your advice of how to handle the media and information is extremely valuable. As you see, your enemies, of course, enemies of the truth, are rushing and irritated by your article. You just ignore them, as it is the truth and only the truth that irritates them and make them restless, for all of them are blind and deaf against the reality. Ummattni Oromoo hin injifata. Jiraadhu !!
LIB BEL Amara
ELEYAS EYASEDEBEH NEW
AYE eliyas aquwam yelesh
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
Elias, are you crazy??? How come you entertain this worst enemy of our country? After all, he is not an enemy of woyane, as he pretends to be. He was one of their best servants until he was finally trashed down. Rather, he is enemy # 1 of Ethiopia. I hope this will be the end of this snake in your website.
Shut your mouth you bullshit divider. Nobody listens your hateful and poisonous articles. You picked up extracts/few lines from Ambassador Emiru’s saying and misinterpreted to achieve your people-to-people inciting goal. You didn’t want to focus or elaborate on what he said about true equality, justice, unity, all citizen freedom and so and so forth. You are a narrow minded and we knew you better and enough in your work- YEBURKA ZIMITA. Is this your volume two book?
ተስፋዬ ማንነትህ በደንብ ታውቆዋል አንተም ከወያኔ የማትሻል እባብ ነህ ስለዚህ የኢትዮጵያን ነገር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ተወዉና ስለኤርትራ ተጨነቅ.
Shut your mouth you bullshit divider. Nobody listens your hateful and poisonous articles. You picked up extracts/few lines from Ambassador Emiru’s saying and misinterpreted to achieve your people-to-people inciting goal. You didn’t want to focus or elaborate on what he said about true equality, justice, unity, all citizen freedom and so and so forth. You are a narrow minded and we knew you better and enough in your work- YEBURKA ZIMITA. Is this your volume two work?
Tesfaye GIBRE-EBAB, shut up.
Oh, Bitsay Tesfaye, why don’t you live us alone. We really don’t need your silly retarded advice. You better lecture your Saebia rag tug animals. No thanks for us. You know that, Ethiopia is a great country and it will be an offense for a lousy chicken head guy (you) to lecture. I think the appropriate place for you is Kombishtato where plenty of your likes (retards) are grazing.
Good luck
I think this is an opportune time for Ethiopia to rise again by converting the misfortune into fortune. The Saudi led Arabs are encroaching around Assab by taking advantage of the internal instability in Ethiopia. EPLF is selling Assab to make sure that Ethiopia is effectively shut down even if a nationalist government take power. The Eritrean click in the helm of TPLF is also waiting until Shaebia transfer the Assab to Arabs. Then they will live for Eritrea by creating civil war within Ethiopia.
I am overwhelmed when the gullible Ethiopian oppositions do not realize that the people on the helm of Woyane (the Eritreans) are fastidiously doing their homework? Even if, Woyane and Shabia are enemies the powerful Ethiopian government never support the Eritrean rebels as far as toppling Isayas. The reason is simple. Leaders of SHABIYA and Woyane are in fact friends and working in tandem. The enemies are Shabia and TPLF (the Tigrean stock). That means, the leadership of TPLF which is Eritrean stock is playing a game on the majority ot Tigrian TPLF by extension Ethiopians.
Therefore, it is time for the tigreans to realize the game and overthrow the leadership and install an Ethiopian leader then move on to Assab and take it swiftly by force. Kick those Arabs and Eritreans out, reinstate the sovereign right of Ethiopia to the Red Sea. At the same time abrogate any dealings with Sudan. Then fix the democratization of Ethiopia as soon as possible.
ተስፍየ አንድ ያልግባህ ነግር አለ አንተ ምንም ብትል ሊስማህ የሚችል ቡድን ሆነ ግለስብ እደሊለ ማወቅ አልቻልክም እድሜይ ዘመንህ ለማየት እና ለመስማት አልታደልክም ።
አንተ ክዚህ በዋላ ኢትዪጽያ የምትባለዋ። ሃገር ለመኖር አይደለም ለመርግጥ አትችልም ባይ አንተ ህልመ ድወይ
ባለፉት የደርግና የወያኔ የአገዛዝ አመታት በኦሮሞ ክልል ውስጥ በ OLF ና አክራሪዎች በብዙ ሺ የሚቆጠሩ “አማራ” በሚሉዋቸው አማርኛ ተናጋሪዎች ላይ ብዙ ግፍ ተፈፅሙዋል። ህፃናትና ሴቶች ሳይቀሩ በእሳትና በጥይት ተገድለዋል። ለብዙ ዓመታት ከኖሩበት ቀዬ ሙሉ ንብረታቸውን ተዘርፈው ተባረዋል። አሁንም በተነሳው እረብሻ በአንዳንድ ቦታዎች “አማራ” በሚል ንብረታቸው የተዘረፈና የወደመ እንዳለ መካድ አይቻልም። ይሄ ሁሉ ግፍ በእነዚህ ንፁሀን ላይ ለደረሰው በደል አንድም የተቃዋሚ የኦሮሞ ድርጅትም ሆነ የአንተ አይነት አቀንቃይ (ቼጉ ቬራ) ሲያወግዝም ሆነ ስህተቱን ተቀብሎ ለወደ ፊት እንደማይደገም ማስተማመኛ ሲሰጥ አይሰማም አልተሰማምም። “ወያኔ ነው ይሄን ያደረገው” በቂ መልስ አይደለም። ወያኔ “መብታችሁ” ነው ብሎ አበረታታ እንጂ “አማራ” ብሎ ወታደር ልኮ አልገደለም። አላፈናቀለም። ስለዚህ በመጀመሪያ የዚህን ድርጊት ውግዘት ከሚመለከታቸው ክፍሎች እንስማ፤ ወደ ፊትም እንደማይደገም በመግለጫ ይውጣ፤ አንተም እንደዚሁ ለበላይ አካል አሳውቅና አቋምህን (what was my idea? እንዳለው) እንስማው። በመጨረሻ ልጠይቅህ የምፈልገው እንቆቅልሽ የሆነብኝ የወያኔን መንግስት ለመጣል መተባበር ግድ ይላል፤ ግና ለምንድነው ከሌሎች ሀገር አቀፍ የፓለቲካ ድርጅቶች ጋር በመሆን የወደፊቱን የአገሪቱን የፖለቲካ መመሪያ ያካተተ ከወያኔ ውድቀት በኋላ ሊመሰረት ስለሚገባው መንግስት በትክክል ምን መምሠል እንዳለበት ስምምነት ተደርሶ የጋራ ግንባር የማይመሠረተው? የአቋም ችግር አለ? (በሁሉም በኩል) አምባሳደሩን ለቀቅ አድርጋቸው። ለስጋታቸው በቂ ምክንያት አላቸው።
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ የሚባለው ይህ ነው። ሰውየው የጻፈውን ሃሳብ ሳይረዱ ካተጻፈው ሃሳብ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸውን ጉዳዮች እያነሱ ሰውን መሳደብ ምን አመጣው። ይህ ሰው የጻፈው ሃሳብ ስህተት ከሆነ ወይም ደግሞ ሃሳቡ ጠቃሚ ካልሆነ በሰለጠነ መልኩ ሃሳቡን መተቸትና ማስተካከል ሲቻል መሳደቡ ለምን አስፈለገ። ወገኖቸ ሃሳባችን በነጻ እናንሸራሽር። ነገር ግን አንድ ሰወ የመሰለውን ሃሳብ ሲገልጽ ጸያፍ ቃላትን ከምንወረውር የሰወየውን ሃሳብ ባግባቡ እንቃወመው።
Every one p IDClease cooldown. Do not insalting one to other. What I believe that you think about the issues and analysing the situation. Then, you will get it at the end if the ti.e reached. Good luck
ህዝባዊ ድጋፍ ነው ያልከው
ለመሆኑ የትነው የምትኖረው
እይገደሉ እያሰሩ ሁሉንም በጅምላ
ወታደሮችን ኣሰማርተው እየደበደቡ በዱላ
ምን ኣይነት ድጋፍነው ፖለቲካዊ ዲቃላ
ፈላስፈው ተስፈዬ ከመፄፍህ በፊት አንብብ፡፡ የኢያሪኮ ግንብ እንዳንተ ባለ አዕምሮ ባሰበው ጩህት አልፈረሰም፡፡ ይህን ሚስጥር አውቀህ ለመፄ ከፈለክ መጀመሪያ አንብብ፡ ጠይቅ እወቅ፡፡ በተዋስከው አማርኛ ጥራዝ እየነጠክ በጣት የሚቆጠሩ ፅንፈኞች ሲከተሉህ ያወክ እንዳይመስልህ፡፡
ያላዋቂ ሳሚ እንድሉ፡፡ ኢትዮጵያ ኑረህ ይሆናል እንጅ የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቀውም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አስተዋይ ለጠላቱ የማይንበረከክ፡ የከዱትን የማያስብ በሳል ህዝብ ነው፡፡ እንኳን አንተን የአብራኩን ክፋዮች የሆኑትን እነ እልደቱ አያሌውን፡ እነደት እንደተፋቸው እውቅት ያለህ ይመስለኛል፡፡
አሁንም የዛሬ 25 ዓመተ ባሰብክበት አእምሮህ የምታስብ ከሆነ በሺተኛ ነህ፡፡ ባሁኑ ሰዓት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ከገጠር እስከ ከተማ ከህፃን እስከ አዋቂ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ስለ ሻቢያ ሰለ ተስፋዬ ስለ ህውሀት ጠንቅቆ ያውቃል፡፡
እውነቱን ልንገርህ እግዚአብሔር እድል ሰጥቶህ እንደገና ብትወለድ እንኳ የሚቀበልህ የለም፡፡ ምንም እንኳን አንዳንድ የጫካ ሚስጥሮችን ጊዜ እየጠበክ ብትነግረንም፡፡ እባብ የትም ሀገር ቢሄድ እባብነቱን አይቀይርም፡፡ በአየር መቀያየር ምክንያትና በቦታ ለውጥ ከሚያመጣው የመጠን መለያየት በስተቀር ምግባሩም ፀባዩም ያው እባብ ነው፡፡
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ፡፡
ጠላቶቿን ከእግሯ በታች ያንበርክክላት፡፡
Tesefaye you are one of the most dangrious enemy of Ethiopia. Do not you feel shame after all , I never seen such shameless preson in my life in the world. I can asure you that you better shut up !!!!or repent first!!! You shall created agaign to talk about Ethiopia forget this Belala ……belive me I do not trust you even you upeared look like an angile Gabrile. You tried all you bet to Bilued “your father land “Eritrea on the cost of Ethiopians blood & Bon.You tried to build United Eritria after devided & created triblism destabilisation in Ethiopia, you tried to bullied peaceful Eritira after you created Ethinical segerigation war in Ethiopia. You tried let to all of us to drink dangriouse poisened drink to kill all us dangriously. All over you tried all your best Ethiopia to be the secound Somalia ( decentralised nation for over 25 years), very bad preson. Please stop ! stop ! stop ! we do not want you to talk about our beloved country Ethiopia and her beloved children. Please talk about “your father land” those intercolonised barbarically for over 25 years. Such an idiot! I do not know what kind of word shall I use !!! He drive me mad!!!!!! guys please call for me Dagna WoldeMikakile Meshesha he knows very well how TEsfay is dangrious poisned snake.
Tesefaye you are one of the most dangrious enemy of Ethiopia. Do not you feel shame after all , I never seen such shameless preson in my life in the world. I can asure you that you better shut up !!!!or repent first!!! You shall be created agaign in your mothers womb to talk about Ethiopia forget this Belala ……belive me I do not trust you even you upeared look like an angile Gabrile Infront of me. You tried all you best to build “your father land “Eritrea on the cost of Ethiopians blood & Bon.You tried to build United Eritria after devided & created triblism destabilisation in Ethiopia, you tried to build peaceful Eritira after you created Ethinical segerigation war in Ethiopia. You tried let to all of us to drink dangriouse poisened drink to kill all of us dangriously. over all you tried all your best Ethiopia to be the secound Somalia (decentralised nation for over 25 years), very bad preson. Please stop ! stop ! stop ! we do not want you to talk about our beloved country Ethiopia and her beloved children. Please talk about “your father land” those intercolonised barbarically for over 25 years. Such an idiot! I do not know what kind of word shall I use !!! He drive me mad!!!!!! guys please call for me Dagna WoldeMikaile Meshesha he knows very well how Tesefaye is dangerous poisner !!
ELIAS, ante ager wodad sew mehonhin awkalehu. Neger gin Tefaye yemirechewn merz tebabare liadergh endehone meredat yinorbehal. Bezih snethufu,
1/ yekmant hizb amara aydelem yilal. Lemehonu beakababiw tegegnto yawkal? Ewnetaw gin, batntm yihun bebehil amara ena kimant lyunet yelachewm.
2/ betana zuria chigir lemefter, keamaram yilk lela hizb endeminorm masmesel yifelgal. Yihe lebzu zemen behaylim bematalelm Egyptian mokrew yalhonelachew, betana zuria yeminorew nebaru hizb amara bemehonu, behayl bimetu eyetewaga abarerachew, lisebkut aychilum bemnetu orthodox Christian honebachew. Yetgnaw yetana zuria new amara yalhonew? Ebakih Elias, Tesfay malet Yeamara hizb ena ye Ethiopia telat new, yesun metatf atastenagd.
Ow yetefa sew ke rejim gize behuala yemiwatlign tinitabe anebebku. Respect Tesfish
ውድ የኢትዮጵያዊ ህዝብ ባለህበት
የተባለውን ጽሁፍ በደንብ ማስተዋል ኣለብን
ወያነ በኢትዮጵያ ህዝብ ያደረሰው ግፍ ነገ ተጠያቂ ብቻ ሳይሆን በኣለም ኣቀፍ ፍርድ ቤት(criem against humanity)መቅረቡ የማይቀር ነው ኣኛ ግን ወያነ ተሎ ስልጣኑን የሚለቅበት ከትግል ኣጋሮቻችን ተሰልፈን ማፋጠን ኣለብን።
የዚህ ጋዜጠኛ ዘዴ የዘረኝነትን አይዲዮሎጂ ለማንጸባረቅ ሲል የሚጠቀምባቸው ታክቲኮች እውነትን ከውሸት ጋር በመደባለቅ የዘር ፖለቲካዊ የሆነ ፕሮፓጋንዳ በአንባቢዎች(በየዋሆች) አይምሮ ውስጥ መክተት ነው። እንዲያውም ታማኝነትን ለማግኘት ከውሸት በበለጠ ስለ እውነት ሊያወራ ይችላል። ለምሳሌ ያህል እውነት 75%፤ሃሰት 25% ሊሆን ይችላል። ዋናው አላማ በእውነት አስታኮ 25% የሆነችውን ሃሰታዊ የመርዝ ፕሮፓጋንዳ ለመንዛት ነው። ስለዚህ ሃገር ወዳድ የሆናችሁ አንባቢዎች እውነታዊ በሆነው 75% ተመስጣችሁ 25% በሆነው ውሸት አይምሮአችሁን ለእሱ በሚጠቅመው መንገድ ፕሮግራም ወይም ሮቦት ከመሆን በመቆጠብ በራሳችሁ አይምሮ አመዛዝናችሁ ፍርዱን ብትሰጡ የተሻለ ይሆናል።
ለምሳሌ የታወቀው የኒዎርክ ታይምስ ጋዜጠኛ John Swinton ለእንደዚህ አይነቱ ጋዜጠኛ ምንድን ነው ያለው “The business of the journalists is to destroy the truth, to lie outright, to pervert, to vilify, to fawn at the feet of mammon, and to sell his country and his race for his daily bread”
ያለውን በሙሉ ማንበብ ካስፈለገ፦ “There is no such thing, at this date of the world’s history, in America, as an independent press. You know it and I know it.
There is not one of you who dares to write your honest opinions, and if you did, you know beforehand that it would never appear in print. I am paid weekly for keeping my honest opinion out of the paper I am connected with.
Others of you are paid similar salaries for similar things, and any of you who would be so foolish as to write honest opinions would be out on the streets looking for another job. If I allowed my honest opinions to appear in one issue of my paper, before twenty-four hours my occupation would be gone.
The business of the journalists is to destroy the truth, to lie outright, to pervert, to vilify, to fawn at the feet of mammon, and to sell his country and his race for his daily bread. You know it and I know it, and what folly is this toasting an independent press?
We are the tools and vassals of rich men behind the scenes. We are the jumping jacks, they pull the strings and we dance. Our talents, our possibilities and our lives are all the property of other men. We are intellectual prostitutes.” “the former Chief of Staff at the New York Times”, before the New York Press Club in 1953.
After seeing some of the commens given to the article. I understund two things 1, the article pinchs the crimenals, & the men of tells, as always they crying… we are sacred & the sacred Ethiopia is ony us; the possessed one and 2. The frightened criminals try to responed in social media, by wrinting unrelated Idea to divert the objective. So we should be smart not to be fall in their trup. As to me the article has many truth; we ethiopian have a proplelm in accepting truth. What we think & what we talks are different.
sijemer yebanda erzrazoch beamharana be oromo mekakel yezemenu dekamochn bemetekem enji huletu mahbereseb eko arajna asaraj man endehone tenko yawkal weri atawra ahun chgrh amharana oromo and lay kehonu le tgri chgr new bemalet enji lila neger aydelem amhara ye oromon merit yarsal alken ante tgri enji lele amharana leoromo tarik asefafer man negari astemari aderegeh negarina astemari ager sechna ager nefagi bemehon weyanibanda bzu blal gn keshfal
Tesfaye is Tesfaye say what you want to say he is a man of integrity, reflect to your self
Cosign.
That guy should never be allowed to post his shit on Ethiopian sites.
That guy is finished.
” ደደብ FROM ደደቢት says:January 3, 2016 at 3:38 am
Wawooooo ato Elias ! ! እናትክን .. how dare you let this snake inject his poison again ! ! ! This is Ethiopian issue. “
You knew me I knew you.Kemyi..kemyi…Ata Hawyi Happy New Year.You have 4 different names those names you use it for different purposes and article.Do you remember in 1992 you ,me and other person when we were in HARAR RAS HOTEL we discussed about OLF.If you are human being why don’t tell the truth the one you saw it OLF did? That was distraction of Ethiopia people.You know more than anyone What OLF distraction,I know you don’t like OROMO society,but now you don’t have any choice.I don’t like to give you advice.Do it what ever you want,after this point I Wii tell for ETHIOPIAN about you.
Tesfaye G/Ab is ugly, and he suffers from his ugly look. Particularly he suffers from his ugly nose.
Could we call this sorry ugly ass Funga ?
Why not get a nose plastic surgery ?
This poisonous article by ugly nosed Tesfaye tells us Eritrea can not be trusted. We may also need to punish Elias for publishing this shit article.
አንተ ውሻ የውሻ ዘር ተስፋዬ ገብረአብ ውሻ ቆሻሻ
አንተን ከምድር ገጽ ማጥፋት ስንቱን ገደልክ አስገደልክ ወደፊትም ትገድላለህ ታስገድላለህ አንተ ማለት የኢትዮጵያ ጠላት ነቀርሳ ካንሰርናችሁ ገባህ ወያኔ ነህ እማናውቅህ መሰለህ
ሳተነው አሊ
ከዚህ ውጪ ከሁሉም አስተያየት የመጀመሪያውን የሚከፍቱ የሰዎችን አዕምሮ ዲክቴት ለማድረግ የተመደቡ የህወሃት ሰዎች እንደሚቀድም ሁሉም ታዳሚ ያውቃል ብዬ ገምታለሁ በመቀጠል
ተስፋዬ ገብረአብ ላይ የወረደውን ጉዳይ አይቼ ተስፋዬን ያድርገኝ ብሎ የተመኘ ሁሉ ተስፋዬን አያድርገኝ የሚያሰኝ ሁኔታ ውስጥ ማየቴን ገርሞኛል! የሆኖ ሆኖ ሁሉም ፓለቲከኞችና ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብን ለመፈተሸ የሚሞክሩ ሰዎች የሚስቱት አንድ እውነት አለ፡፡ 90% ኢትዮጵያዊ ውስጥ ሃይኖታዊ እሳቤዎችም መኖራችውን ትረሳላችሁ፡፡ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ ውስጥ ሰሜኑ ዝም ብሎ እንዲያስብ ያደረገውን ጉዳይ ተጨማሪ ፍንጭ ልስጣችሁ …ጉዳዩ እንደተነሳ የ “ድምጻችን ይሰማ ” አዳዲስ ተዋናይ ሆነው የሚናገሩበት ምኞት ፤ ሰሚው ሰው ሌላ ሂሳብ ቁጭ ብሎ ስለሃገሪቱ መጸ ዊ እድል መስራት እንዳለበት ያሳስባል፤ አለማቀፋዊ ሽብርተኝነት እና ሃይማኖታዊ ጽንፈኝነት ፈጥሮ ሊያስከትል የሚችለውንም ውድመት የመሳሰሉት ከመሞት መሰንበትን የሚያስመርጡ ጉዳዮችም እንደነበረው ሰምቻለሁ!
Now,again,you reveal yourself in this forum.Judge had exposed your sonic behaviour in detail long a go.Why don’t you sign off!
ለመሳይ
ከላይ ስለተስፋዬ አስተያየት የሰጡ ሁሉ አንድነታችን አትፈታተን፤አድሎአዊ አትሁን የሚል ይመስለኛል። ይሄ የሚያስማማን ከሆነ መሳይ ሃይማኖትን ተገን አድርገህ ምንጩ ከየት እንደመጣ ያማይታወቅ ፐርስንት ለጥፈህ ሰሜኑ ደቡቡ ምናምን ብለህ ያስቀመጥከው ሃሳብ ስለ አንድነት ምን የሚፈይደው አለ። እንዳውም የባሰ መርዝ የተፋህብን አይመስልህምን?
ለ “ይይ” ባታይም ፤ ሽሮፕ ስራበታ!
Democracy is the only one to rescue this country!
I don’t care who write it , I don’t mind his intention , what matters to me is the the truth and the logic behind because i’m a thinking man! Dear tesfaye you are amazing pls keep it on!
You make me love politics!
አንቺ ቆንጂት የምትባይ ሴት ፤ የእውነት ሴት ከሆንሽ ማለቴ ነው ፤ ተስፋየ ገ/አብ የሚባል የሻእቢያ ሰላይ ፅሁፍ እያመጣሽ በኢትዮጵያውያን መድረክ ላይ ትለጥፊያለሽ ። ቆንጂት በሚል ስም የምትጠሪ የሻእቢያ ሰለይ ትሆኚ ይሆን እንዴ? ህብረተሰባችን አንቅሮ የተፋውን ትሰፋዬ ገ/ እባብ እየጎተትሽ የምታመጪብን ። ሸሌ ብቻ ናት ትናንት የተፋችውን ዛሬ መልሳ የምትልስ ። ቆንጂት የሻእቢያ እውነተኛ ስምሽ “ፅብቅቲ” መሆን አለበት ፡፡ አንዳንዴ የምጥለጥፊውን ዜና ስመለከት ፤ ፆታሽን ከወንድነት ወደ ሴትነት አዙረሽ የምትሰጪ ትመስያለሽ ። እየተስተዋለ ፤ እሺ ቆንጂትዬ ! የተስፋየ ገ/እባብን እውነተኛ ቆዳ ፈልቅቆ ለማውጣት እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ከፍለውበታል ። የተከፈለው ዋጋ ደግሞ በፖለቲካ ሸርሙጦች መለወጥ የለበትም ።
^^^^^^^^^^^^^
FYI:
it is a common practice on Forums owned or run by Elias Kifle to use female names for male Eritreans. I have no doubt, Konjit is a male Eritrean.
እስቲ መጀመሪያ ጽሁፉን ኣንብቡ! እንዲሁ ስሙን ለማጥፋት ካልሆነ፣ ስላነሳው ርእስ ኣንዳቹሁም ቢሆን በቅጡ ለመደገፍም ለመቃወም የሚያስችል ሃስብ ኣላቀረባችሁም። ተራ ስድብ የራሳቹሁን ማንነት ከመግለጽ በቀር ምንም ኣይፈይድምና፣ ኣንብቡት!ይህ የ “እቃ-እቃ” ጨዋታ ኣይደለም።
ኣቶ ተስፋየም፣ ስላቀረብከው ጠንቃቃና በሳል ኣስተያየትህ፣ መመስገን ይገባሃል። በርታ።
I sow your comment you said yeset lij by the way who are you ?what do you think you are! Firstfore you can not be such kind of person like Tesfaye g/rabe no way even you don’t have ability to express any concern stupid.
This is your stupid reservation he just put his logic.
No body want listen to you comment, go to Erteria (Isayas) to solve their problem. Ethiopian solve our problem ourself. Stay from us!!!!!
GREAT SERVILE TEAFAYE.YOU ARE SHABIA.YOU HAVEN’T NOTHING FROM US.SO, GO FAR THE DEVI.
I didn’t know he isn’t ethiopian he can’t write about ethiopia fuken bullshit go to ur country eritrea fucken Italian slave u have no wright to talk about ethiopia whether it’s good or bad fucken banda
Jawar is better from this person he is ethiopian maybe one day he will be good man write about your country eritrea go we don’t want to see you enough is enough you are fucken donkey