ህወሓት እንዴት ሰነበተ? – ከተስፋዬ ገብረአብ
የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ …
የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ …
ከኦነግና ኦነጋውያን ጋር ሰልፍ ስለመውጣት? ኦነግና ኦነጋውያንን ወያኔንና የወያኔን ፖሊሲ ሲተቹ ስመለከት ይገርመኛል! ኦነግም ወያኔም አንድ ጡት የጠቡና ዛሬም የሚጠቡ የኢትዮጵያና የአማራ ጥላቻ ውላጆች የሆኑ የአንድ «ርዕዮተ አለም» መንትያ ልጆች ናቸው። የሁለቱ ልዩነት ወያኔ መሰሪነቱን አሟጦ በመጠቀም ለስልጣን ቋምጦ ሲቅበዘበዝ …
በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል::በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር በኦነግ ወታደሮች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ጦርነት መደረጉን ተከትሎ የኦነግ ወታደሮች ወደ ኬንያ ሸሽተው ድንበር ዘልቀዋል በሚል ጥርጣሬ አሰሳ ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ሶስት የኬንያ የፖሊስ መኮንኖችን መግደላቸው አንድ የኬንያ ጋዜጣ አስታወቀ:: …
በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል:: ሶስት የኬንያ የፖሊስ ኦፊሰሮች በወያኔ ወታደሮች ተገደሉ:: Read more »
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፣የሲዳማ ነፃነት ግንባር፣ የቤንሻንጉል ነፃነት ግንባር፣ የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ግንባርና የኦጋዴን ነፃንት ግንባር ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ:: Five Ethiopian dissident groups in exile said they have formed an alliance to bring a change of government back home, …
ኦነግ፣ ሲነግ፣ ቤነግ፣ ጋሕነግና የኦብነግ ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ:: Read more »
በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች #Ethiopia #Oromo በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) …
በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች Read more »