ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ አቡ ዳውድ ኡስማን ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡ በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ …

በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ Read more »

የከተማው አስተዳደር ችግሩን የፈጠሩት ቆሻሻ አንሺዎች ናቸው ይላል ከንግድና ከመኖሪያ አካባቢዎች የሚያነሳው ያጣ ቆሻሻ ዕለት ዕለት በመከማቸቱ ንግድ ሥራቸውንም ሆነ ጤናቸውን በማወኩ መማረራቸውን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው፡፡ ሥራ ከጀመረ ሦስት ወራት ማስቆጠሩን የገለጹት የሰንዳፋው ቆሻሻ ማከማቻና ማቀነባበሪ ጣቢያ፣ ለዋናው ሥራ ብቻ …

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማትና ነዋሪዎች በተከማቸ ቆሻሻ መማረራቸውን እየገለጹ ነው Read more »

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? mereja.com በሕገወጥ መንገድ 98 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰብረው የያዙ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Reporter amharic እየተካሄደ ባለው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ቆጠራ 98 ቤቶች በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መሆናቸው በመረጋገጡ፣ …

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? Read more »

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል። የኦሮሞ ገበሬዎችን ለማፈናቀል ሲነሳ በተቃውሞ ምክንያት መግቢያ መውጫ ያጣው የሕወሓት ኣገዛዝ ፊቱን በማዞር የኣዲስ ኣበባ ነባር ነዋሪዎችን ኣፈናቅሎ በምትካቸው በሕወሓት ስር ያሉትን የኣንድ ብሄር ትግሬ ካድሬዎችና …

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል። Read more »

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Yohanes Molla ወገን በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ፥ እነሱ የስልጣን ዘመናቸውን ላጠናቀቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በ150 ሚሊዮን ብር ወጪ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እየገነቡ፥ ከ50 ዓመት በላይ፣ በሶስት …

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Read more »

የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ለልማት በመፍረስ ላይ ወዳለችው የአዲስ አበባዋ መንደር ፈንዲሻ አምርቶ የሰፈሯን ታሪክ ያወጋናል፡፡ በትንሽ በትልቁ የመንደሯ ነዋሪዎች ስለሚጣሉና በጩኸት ስለሚንጣጡ ሰፈሯ ፈንዲሻ ተባለች የሚሉት ነዋሪዎቿ አሁን ግን ሰፈሯ በመፍረስ ላይ ስላለች ፈንዲሻ እንደ ቀድሞው ፈንዲሻ …

ልዩ ወሬ ያዳምጡ – የአዲስ አበባዋ ፈንዲሻ ሰፈር ታሪክ በሸገር ኤፍ ኤም (Sheger FM) Read more »

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው ይመለሳል ተባለ:: በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ሳቢያ ከቦታው የተነሳው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው እንደሚመለስ በቅርስ ጥበቃና ጥናት ባለሥልጣን ከፍተኛ የቅርስ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ዘለቀ ለሸገር ተናግረዋል፡፡ እስካሁን …

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው ይመለሳል ተባለ :: Read more »

ዛሬ ወደአንድ ሆስፒታል ጎራ ብየ ነበር ….(አይዞን በሰላም ነው) እና የገረመኝን ነገር አስተዋልኩ ባለቤቱን ጨምሮ አራት ዶክተሮች አሉ አራቱም ከአንድ ብሔር የወጡ ለመሆናቸው የአነጋገራቸው ቅላፄና ስማቸው ይገልፃል …. የገረመኝ ይሄ አይደለም ነርሶቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከአንድ ብሄር የወጡ መሆናቸውን ማወቅ …

ይሄ ነገር ዘረኝነት ይሆን እንዴ፡) (አሌክስ አብርሃም) Read more »

ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገሪቱ ውስጥ እየታየ ያለው የቋንቋ ግድፈትና የቋንቋ አጠቃቀም ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ህጻናትን “አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ሁለቱም ወንጀል ናቸው።” ብሎ እስከ ማስተማር የደረሱ ትምህርት ቤቶችን አፈራን። ስህተት ነው ይታረም ስንል ተንጫጫን~ ችግሩ ግን ዛሬም ድረስ …

ከስህተት ወደ ጥፋት የተሸጋገረው የቋንቋ ግድፈታችን! (የትነበርክ ታደለ) Read more »