በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ።

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Amdom Gebreslasie
በባህላዊ መንገድ ወርቅ በመፈለግ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ወጣቶች የሚበዙባቸው 85 የትዮጵያውያን
ከኤርትራ ድንበር ተሻግረው በመጡ ታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ መወሰዳቸው ያከባቢው ኑዋሪዎች ገልፀዋል።
ዓፈናው ያጋጠመው በትግራይ በምዕራባዊ ዞን ቃፍታ ሑመራ ወረዳ፣ እድሪስ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዳ’ግርማይ ከተባለ የተከዘ ወንዝ ዳር በ29 / 05 / 2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 03:00ና በተመሳሳይ ወረዳ ኣደባይ ቀበሌ ኣዳይቕበፅኒ ከተባለ ቦታ በ29 / 05 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 07:00 ሰዓት 85 ወጣቶች ወርቅ በመቆፈር እያሉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸው ተገልፀዋል።
እንደ ምንጮቻችን ገለፃ ከሆነ በዳ’ግርማይ ኣከባቢ ዓፈና የፈፀሙ ታጣቂዎች ኣንድ ወጣት ተኩሰው ሲገድሉ ሌላ ወጣት ደግሞ ወደ ተከዘ ወንዝ ገብቶ መሞቱን ነው።
ከታጣቂዎች ዓፈና ኣምልጠው ወደ ኣደባይና እድሪስ ከተሞች የገቡ በርካታ ወጣቶች እንዳሉ እየተገለፀ ነው።
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ተከዘ ወንዝ ዳር በባህላዊ መንገድ ወርቅ በማውጣት ተግባር የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የኢትዮ_ኤርትራ ድንበር እየተሻገሩ በሚገቡ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ ግዜ ታፍነው የተወሰዱ ሲሆን ከ2004 ዓ/ም ወዲህ ከ500 በላይ ወጣቶች ታፍነው ኤርትራ መግባታቸው ይታወሳል።
የኢትዮጵያ መንግስት እነዚህ የኢትዮ_ኤርትራ ድንበር ተሻግረው በመምጣት ዜጎቻችንን በፈለጉት ግዜና ሰዓት እንዳሻቸው ዓፍነው የሚወስዱ ታጣቂዎች ሊያስቆማቸውና የዜጎቻችን ደህንነት በሚገባ ሊያስጠብቅ ይገባዋል።
መንግስት በ85 ዜጎቻችን የተፈፀመው ዓፈና ዙርያ ኣስፈላጊ ማብራርያ ሊሰጥም ይገባዋል እንላለን።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
Wusheti New.
Wishetam weyane
What are they doing in ዌልቃይት ? ? They are looting ወልቃይት። And there is no such thing as ምዕራብ ትግራይ። It is ጎንደር territory you thugs ! ! ! ሜንግስት ለዜጎቹ የሚጨንቅ ከሆነና accountable ከሆነ ለምን ሶማሌ ውስጥ በየቀኑ ሬሳቸው የሚጎተተው ወጣቶች አስከሬናቸው በክብር ለምን ለቤተሰብ አይሰጥም ? ? ልክ የኬኒያ መንግስት እንዳደረገው ወያኔ በየቀኑ በሚሞቱት የድሃ ልጆች ስም ኢንሹራንስ እና የሞት ካሳ እየተቀበለብት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ የማያውቅ መስልዋችሁዋል።
ነገሩ ቆየ ኢትዮጵያን ከማዳከም አልፈው ዛሬ አማራ፣ኦሮሞ ፣ጋምቤላ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ሃገር የለውም ከየት እንድመጣ አይተወቅም በትውልድ ሃገሩ እየገደሉት፣እያሰሩት፣እየቀበሩት ይገኛሉ
ለመሆኑ ወያኔ ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ?
ኢትዮጵያን አጥፍተው ፣ሃገር አስገንጥለው ሃብትም ለመሆን ፎቅ ለመስራት አላማቸው ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ለማጥፋት የቤት ስራቸው ከሆነ ሰንብቷ!
1- በአለፈው ገና ሰሞን በዲባይ ከተቃጠለው ሆቴል ውስጥ አንድ የወያኔ ዘራፊ በሆቴሉ ውስጥ ያስቀመጠው 400 000ዶላር(አራት መቶ ሺህ ዶላር) መቃጠሉ ብትሰሙ ይደንቃችሁ ይሆን! የተዘረፈው ገንዘብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰረቀና የተዘረፈ አያጠራጥርም
ሁሉም ይወቀው እላለሁ
ሳ.አ
Ginbot7 eyefesa new diper eytetekemn new I saw in the meeting Dr Birhanu speech so this kind of people want be leader . with out war mefsat diaspora ur money is going to buy diper for Tamagn.
Tigre enji Tigray Tekezen teshago ayawqim.
Good job. Please continue kidnapping Tigray youths to Eritrea.
Thanks you Demhit
Yet tawkewaleh Demhit
ወሸታሞች
እውነት ሲበዛ ውሸት ሆነባችሁ ደግሞ ምን ቸግሯችሁ ሳባ እብነበረድ በፈንጅ ሲጋይ ለምን ለህዝብ አላሳወቃችሁም የትግራይ ህዝብን እንደድንጋይ ስለምታዩት አይደለም መታፈን ብትረሸኑም ስሜት አይሰጠንም።
Thanks Dehmit.
ginbot 7 new yafenachew!!!!