የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ ==================================== ዓረና ትግራይ በ2005 ዓ/ም ምርጫ ቦርድ በተገኘበት ጉባኤ አካሂዶ ለምርጫ ቦርድ ሰነዶችን ቢያቀርብም እስካሁን ሰነዶቹ እውቅና እንዳላገኙ በተዳጋጋሚ ደብዳቤዎች እየላከ በተደጋጋሚ ዓረናም በደብዳቤ መልስ ቢሰጠውም ከግዜ ወደ ግዜ ጥያቄዎቹ እየቀያየረ ፍላጎቱ ማብራርያ ሳይሆን ከጉባኤ …

የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ – ወደ ህገወጥ መንገድ ለማስገባት እየገፋ ነው፡፡ Read more »

ምርጫ 1997 ዓ.ምን ተከትሎ ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቀጥታ ትዕዛዝ በ‹‹ፀጥታ ሀይሎች›› በጭቃኔ ለተገደሉት ሰማዕታት እና ለቆሰሉት ኢትዮጵያውያን በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት መታሰቢያ ተደረገ፡፡ የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የገጠማቸውን በተለይም ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ ያዩትንና …

ምርጫ 1997 ዓ.ምን ተከትሎ ጥቅምት 22/1998 በጭቃኔ ለተገደሉት ሰማዕታት የመታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ Read more »