እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ
እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በእስር ቤት ሆነው እየተከታተሉ የሚገኙት የቀድሞው አንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮችና መምህር አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ እንደሚጽፍ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቋል፡፡ …