(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገርና ሕዝብ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል የፖለቲካ ጥቅም እና የበላይነትን ለማስቀደም መፍጨርጨር የሕዝብን ትግል ለፖለቲካ ፍጆታ እና ለትግል ሽሚያ ማዋል ታማኝነትን ያሳታል::የስድብ የፍረጃ ሲልም እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ የትግል መሪ የሚል የከሰረ የተነቃበት ፖለቲካ የሌላውን ትግል ማጣጣልም ከታዛቢው ሕዝብ የሚተርፈው ነገር ቢኖር ነገን በነዚህ መመራት ስለማልፈግ ልረጋጋ የሚል መልስ ብቻ ነው:: ልናውቅ የሚገባው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖልርቲካ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ የለም ሲባል ማንኛውም ብሄር ይሁን ብሄረሰብም ምራኝ ታገልልኝ ብሎ ውክልና የሰጠው ድርጅትም ሆነ ግለሰብ የለም::ሕወሓት መራሹ መንግስት በራሱ ፈቃድ የሕዝብ ወኪል አድርጎ ራሱን ሾሞ በሕዝብ ላይ እየቀለደ የሚገኝ ሲሆን ሕዝብ ከዚህ ሂደት ምን ተማረ የሚለውንም ማገናዘብ ይጠይቃል::

ሕዝብን ተጠግቶ ላደራጅህ ላዋቅርህ ልምራህ ብሉ ስትራቴጂውን በሕቡእ የሰራ ይሁን ሊሰራ ያሰበ አልታየም ከወሬና ከስድብ ፖለቲአክ እርስ በእርስ ከመባላት ውጪ::ሕዝብ ይታዘበኛል የሚል የለም::ሁሉም ልክ እንደ ሰው በላው ወያኔ አይኑን በጨው አጥቦ የሕዝብ ልጅ ነኝ ይላል:: በየማህበራዊ ሚዲያ እየተከሰተ የሚያፏጨው ሁላ አንድ ነገር ሊያውቅ ይገባል መሬት ላይ ያለው የሕዝብ ሃቅ እና በዲያስፖራው ዙሪያ የሚነፍሰው ንፋስ እንደ ሰማይ እና ምድር የተራራቁ ናቸው:; የሕዝብ ፍቅር እና አንድነት ወያኔን ሰላም ነስተውታል::ወያኔ ወንጀል የሚፈጽመው ወዶ አይደለም የሕዝብ የጋራ አቋቋም ከአቅሙ በላይ ስለሆነበት ነው::በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተነሳው የሕዝብ ንቅናቄ ሌላውን ነዋሪ እንዲያጠቃ ወያኔ ከግድያ ጀምሮ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም ግን አልተሳካለትም::ሲልም ይህን ሕዝብ ራሱ የመራውን ንቅናቄ ራሳቸው እንደፈጠሩት እንዳደራጁት እንድመሩት አድርገው ለማቅረብ ከሞከሩ ጀምሮ እኛ ያልመራነው ትግል ስላልሆነ ርባና ቢስ ነው እስካሉ ድረስ ፖለቲከኞች ቢታዩም የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ ግን ከአለም ሚዲያዎች ጀምሮ እስከ ምእራባውያን ፖለቲከኞች ድረስ አስደምሟል::ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነቱን ራሱ እንደሚፈልግ እና ውክልና የሰጠው ድርጅትም ሆነ ግለሰብ አለመኖሩን ከማረጋገጡም በላይ የድርጅቶችን እና ግለሰቦችንም እንታገላለን የሚለውን ስትራቴጂ ባዶነት በገሃድ አጋልጧል::

የኦሮሞን ሕዝብ ንቅናቄ ተከትሎ በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሚዲያዎች ያበረከቱት ድርሻ ትልቅ ሲሆን መሬት ላይ እንዳለው ሕብረተሰብ አይታገሉ እንጂ የማህበራዊ ድህረገጾችም ሰፊ የሆነ የመረጃ ስራ ሰርተዋል::ሕዝብ ደምቆ በታየበት በዚህ ንቅናቄ ከዲያስፖራው ድጋፍ ይልቅ የኦሕዴድ አባላት ለሕዝቡ ጥያቄ ታላቅ አስታውጾ አበርክተዋል:: ለራሱ ትግል ራሱ ሙሴ የሆነው ሕዝብ የወያኔን አገዛዝ እንዳይነሳ አድርጎ አንበርክኮታል::በዙሪያው ብቻ ሳይሆን በወያኔ ውስጥ ታላቅ ሽብርን ፈጥሯል::ድል አድራጊነትን ተግጎናጽፏል::ጥቂት ጠባቦች እና ትምክተኞችም የኦሮሞን ሕዝብ ትግል የራሳቸው ለማስመሰል ሲርወጡ ተስተውሏል::ከዚህም አልፈው ሲወነጃጀሉ ታይቷል ከተራ የስም ስያሜ ጀምሮ እስከማይመለከታቸው በመዘባረቅ አለመብሰላቸውን እንድንታዘብ እንዲሁም ስንዴ ከእንክርዳድ እንድንለይ አድርገውናል::በየቋንቋው ዘባርቀዋል::ሕዝቡ ግን ውክልና የሰጠሁት ድርጅት አሊያም ግለሰብ ይህ ነው ብሎ አልተነፈሰም አልተናገረም ሁሉም በየፈርጁ ራሱን ሲኮፍስ አይተናል::በዚህ ሰሞን መነባነብ ወያኔ ቢወድቅ ኖሮ ምንኛ በታደልን ነበር:;ግን ከትዝብት ውጪ ከፕሮፓጋንዳ የጭብጨባ ፖለቲካና ከአፍራሽ ሚና ውጪ እንዲሁም ሊመራን የሚችል ስላላገኘን እንረጋጋ ከሚለው ውጪ ለወያኔ ክፍተት ከመስጠት ውጪና ተመሳሳይ ጉዳዮች በቀር አንድም የረባ ነገር ከለውጥ መሪ ሃይሉ አልተመዘገበም::ለዚህ ሁሉ ችግሩ እጅ ላይ ባሌለ ውክልና ራስን የሕዝብ መሪ አድርጎ የማሰብ ጭፍን ሃሳብ ውጤት ነው::ስለዚህ እኔም እላለሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

17 Comments on “(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም::”

  1. Dear Menelik,

    Bemejemeriya yewesedkew sem manenetehin be guleh yasayal. Ante tesfegna Neftegna!! Lelochin afeneh lemegzat yehelm enjera eyebelah yaleh neh. Beka, yante ena yemeselocheh ye Amara Neftegnoch gize aleke! Kentu lefat. Antem eko tesadabi, zebaraki yalbeselk tere neh. Jawar ye Oromo Hero new!! Yanten aynet be 1000 yemekoteruten af yasyaze new. Derom endeh aynetun sew selelele new lelawun eyachbereberachehu yegezacheu. Jawar is multiplying himself in exponential growth. Esu seletenagere eilama aderegachehu enji be million yemekoteru Oromowoch endesu nachew. Genfelo yetenesaw yager bet Oromo ke Jawar gar new. Tesfahin kuret.

    Betam yemegermew demo your writing is zibrekrek yale new. Metsaf temar mejemeriya. Yemetezeberarekewun anbebo meredat yaschegeral. Ke tsafu ende Temesgen Dessalegn!! Take off the name that does not fit you!!

    Jawar Oromon ewekelalehu alalem. Antem ena messelocheh maninem atwekelu. ANTEM HONK LELOCH YE NEFTEGNA DEREJETOCH YE ETHIOPIAN HIZB AYEWEKELU. MAN YE ETHIOPIA TEBEKA ENA FERAJ AREGESH? lol

  2. Naive and politically in matured politician! Pls wake up & donot be ignorant for the sake of your conscience. I do have ample justifications to knock you out of the game, for the sake of time I donot want to puzzle with you. Pls think & rethink before……

  3. ye Neftegna lij behon destawin alchlewem

    yehen kibir yet agegnewalehu?

    talyanin ,, Turkin,,, Derbushin,, be TOOR BE gorade yarbedebede jegna new eko !!

    AMARANIM LEQEQ ARGUT !!

  4. ቶላ ጃዋር ያንተ ጀግና ሆነ አልሆነ ችግርህ ነው ወያኒን ህወሃት ይዘህ ጫካ የወጣህው አንተነህ የአምሃራ ነፍጠኛ እና ኦርቶዶክስን አጥፍተን ኢትዮፒያን እንካፈላለን ያልከው አንተነህ ይህ ያንተ አላማነው የጃዋርማ አባቶች አምሃራን በቆጨራ እየጨፈጨፉ እኮነው አገሩን የወረሩት ግን አገር ቀልድ አይደለም ነፍጠኞቹ አገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን አስመልሰዋል ያነተን ኦሮሚያ አልወረሩም ጃዋርንማ የመሰለ ግራኝ ማህመድ የጋላ ጀግና ነበረክ ግን አገሪቱ ኢትዮፒያ ስለሆነች በነፍጠኞቹ በቁርጥ ቀን ኢትዮፒያኖች ኢትዮፒያ ወደነበረችበት ተመልሳለች ዛሪ ወያኒን ነፍጠኛ አጥፍተን አገር እንካፈላለን ብለህ ጫካም ወተህ ስለአምሃራ ወረራ ስትዘፍን ስትፎክር ከወያኒጋ ግዚህን አራዘምክ ነፍጠኞቹ 25 አመት አገራቸውን ተነጥቀውል አይቀመጡም ለነጻነታቸው እንደ አባቶቻቸው ይታገላሉ ወያኒ የለ ጃዋር የለ የኢትዮፒያን ጠላት ሁሉ ላገራቸው ሲሉ ይታገላሉ አንተና ያንተ አይነቶች የጃዋር አይነት ጀግና ቢኖረን ኖሮ እያሉ አኖሊ ሃውልት በማሰራት ነፍጠኛን አምሃራን ገለን ኦርቶዶክስን ገለን መጣን ካልክክ እኮ 25 አመት አለፈህ ዛሪም ስላለፊት ነፍጠኞች ትናትም ስላለፉት ነፍጠኞች ትደነፋለህ ከጫካ አምጥቶ እየገደለህ ያለው ወያኒ ትግሪ ነው አባይ ጸሃዪና ጊታቸው እረዳ ናቸው ለምን ያንተ ጀግና ጃዋር ታዲያ አላዳነህም አሁን አንተም ወያኒ ያመጣልህን መንገድ ተከተል እኛም የተቀማነውን ነጻነት ለማስመለስ አንተኛም እኛ ለምናስበው ፖለቲካ አስተሳሰብ የነፍጠኛ ያለፈ ስረአት ናፋቂ በማለት ጀግንነትህን ማውራት ሳይሆን ያለፉ ስራቶች ስለፈረሱ አገራችሁን እንቀራመታለን ሊላ ነገር ነው ከስራት መፍረስ ጋር ግንኙነት የለውም የወያኒና ያንተ ጃዋር ዘር በማጥፋት ዘር በማጽዳት እየተደረገ ያለ ያገር ቅሚያ በ 21ኛው ክፍለዘምን ኢትዮፒያ ውስጥ ነው ስለዚህ እናተና ወያኒ ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጋደላል አይነት ስለሆነ ዞራችሁ 25 አመት ከአምሃራ ቅኝ ግዛት ወጣህ እያልክ የሰበከውን ህዝብ አሁንም አምሃራ ነፍጠኛ እንዳይመጣ እያልክ ስታስፈራራ አታፍርም ወይ?

  5. I hates any body whom doesn’t let me to live with my neighbors in peaceful according to Jaws explanation he distracted not only neighbors but also families.what is the difference between Melanie Zenawi and Jawar the only difference Jawar have no Power if he gets he may kill more people to clean other ethinc. We need a leader who have a positive mind.

  6. Most of the OLF members killed by Jara Aba Gada I lost my brother who was a member of OLF killed by Jara Aba Gada. Whom hates Christian.

  7. Why are many of the posts on this forum center on Jawar? Those of you, who on every pretext possible insult or try to character-assassinate Jawar one way or the other have oromo-phobia or are hired by the TPLF fascists (eg. Anonymous). Leave Jawar in peace. He is doing a great job to his Oromo compatriots, and his achievements will be judged by his Oromofolk only.
    For ‘Anonymous’, who repeats this dirty propaganda of equating Oromos to Gragn:
    Had it not been for the Oromo, who have decisively defeated the followers of Gragn, christianity would have been erased from Abyssinia long ago. Historians call it a blessing in disguise.
    You better read your history lessons once again, or go and get a better training by the Wayane.

  8. Guys! The ambitious jawar is always dreaming to establish caliphate ISS like in The self styled Oromia. By means of Mencha and Mencha politics. I personally invest my hope on Christian Oromos together with moderate Muslims
    to aggressively challenge this brain child of ISS terrorist conduit by the name Jewar his distorted and venomous propaganda right now beforei infecting genuine Oromo Ethiopians who stood and fight for the unity and equality of all Ethiopans .

  9. Oromia was is will be Oromia forever. Up to oromos to decided its future no one else has a right to even tolk about it. If not for gobana dache not sold oromia to minilik in the end of 19 century and if lencho leta not sold Oromia to meles in the end of 20 century we oromos not under ignorant and uncivilised habashas. In reality Oromia and jawar is not your problems unless still you daydream to recolonise Oromia. Be mature think twice about your future until when want to be parasite. Think about your nations future those day’s gone never to return forever oromos will never ever be the same again Let us move on and wish peace and prosperity for all of us be a good neighbors

  10. እባካችሁ እንደሰዉ ልጅ እንደሀጉር በሚታሰብበት ዘመን እነደሃገር እንኩን እናስብ ለሁላችንም ይበጀናል ሀገራችዉን ከሌላ ሀገር ጋር እያወዳደሩ በሃገር ስሜት ሃይል ተባብረዉ ሲራመዱ ሲያድጉ ጥለዉን ሲነጉዱ እኛ ዘመን በሻረዉ የዘር እና የማንነት ፖለቲካ ስንተሻሽ ከኁላም ኁላ ቀረን እነሱ – በተለይም አዉሮፓዊያን አሜሪካዊያን – እየተሳለቁብን ነዉ
    መተባበራቺን ሃይላችን ነዉ ሀገራቺንን ከልሎች ሃገራት ጋር እናወዳድር አብረን በፍቅር በእኩልነት ከተጉዝን ሀገራችን ሀብታም ናት ሌሎች የደረሱበት ባጭር ጊዜ እንደረሳለን. ይህንን አንግበን እንተባበር
    ወያኔ ትኩረታችን በዚህ ላይ እንዲሆን አይሻም ዉጤቱ ምን እንደሚሆን ጠንቅቆ ስለሚያዉቅ በመሆኑም ትኩረታችን በጋራ ይህን የተጫነብንን ጭቆና ማራገፉ ላይ ይሁን . ማለያየት ማጋጨት በግጨቶች መሃል እድሜን ማራዘም ወያኔ የቀረዉ ጥይት ነዉ
    ለሁላችንም እኩል እናት የሆነች ኢትዮጵያን ለልጆቻች ለማስረከብ እንታገላለን!!!

  11. መቼ ዘመን ማለት ሰው ማለት ነው ግን ግን ዘመን ያስተዛዝባል ነው ጉዳዩ
    አቤ ቶክቻው በሳል አስተሳሰብ ያለው ወደፊትም የሚኖር ስብዕና የተላበሰ ነው እድሜ እመኝለታለሁ! ወንድምህ ነኝ! አይደለሁም እንደማትለኝ እርገጠኛ ንኝ.
    አዎን ኢትዩጵያ የኢትዮጵያዊያን (ማለት የኦሮሞ፣አማራ፣የትግሬ፣የጌራጌ፣የሲማሌውም፣የኤርትራዊም ለምን ኤርትራ አልክ ብትሉነኝ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ 15 ሸህ ሻቢያዎች በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እየተማሩ ናቸው እና ነገሩ እንደሰው ሲታሰብ መልካም ይመስላል ነገር ግን ከወያኔ ጋር ያበረ/የተባበር /በአይናችን እያየን ነው ሰው ሲገደል ገዳዩን እሰየው የሚለው የኦሮማያ ፕሬዚዳን ሙክታር ከድር በወያኔ ሳንባ እየተነፈሰ መሆኑና ለተገደሉት ወገኖች ሃዘኑን አለመግለጽ እኔ ለእሱ አፈረኩኝ ለምን ለሚለው ራሱን አፈላልጋችሁ ብትጠይቁት የሚለውን በሰማን አንድ ቀን መውረድ አይቀረም ከሕዝብ ጋር መጣላት ከሕዝብ መወገን ሲገባው ያለም 100 በመቶ መረጠኝ ያለውን ወገኑን መግድል ማስገደል/አይደለም /መምታት ማስፈራራት ባልተገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እ!ዕ! ሆነ ነገሩ
    የተገደለው ሕዝብ ኢትዮጵያዊ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ መሬቱን ለሱዳን የተሰጠበት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አንጂ የዐማራ መሬት፣የኦሮሞ መሬት ብቻ አይደለም ሰምታችሁኛል!
    አቶ ስባሃት ነጋ ዶ/ር በክረጽን እና አቶ አባይ ጸሃየ ያሉትን ልንገራችሁ
    1- የኢትዮጵያን ኦርቶደክስ አከረካሪውን መተነዋል
    2- አማራምን እንደይነሳ አከረካሪውን መተነዋል
    3- ኦሮሞውንን አከረካሪውን መተነዋል
    4- ሙስሊሙንም አከረካሪውን መተነዋል
    ምን ማለት ነው
    ሃገር የለህም/ለሽ/፣እምነት የለሽም/የለህም/.ተባብረህ አትኖርም/አብርህ አትኖርም/መተባበር የሚባል ጉዳይ በወያኔና በአጋሮቹ ፣ወገኑን ሃገሩን የሚጠብቅ ወታደር የለህም/ለሽም/ ያለው ወታደር የኢትዮጵያ ልጅ የሚገድል በሆዲ የሚገዛ ግደል ሲባል መፈግደል.ማስገደል፣ማፋን ማሳፈን፣ሰው ለሆዱ ወገኑን ይገድላል! ይህ ነው እየሆነ ያለው ወንድሞች
    ወያኔዎች ጎሰኞች፣ጠባቦች አንደነት የሚያፈራቸው አብሮ መኖር የሚያሰጋቸው ያላቸው አእምሮ ጠባብነት የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ የሚያስበው አይደልም!
    ጠባብነት የበታችነት ምልክት ነው!
    ሰ.አ

  12. We Ethiopian have many heroes in our history. We born from heroes. Now we start talking about Jawar what a shame u sit and talking about plitics makes u hero? Some body to become hero there is a lot of criteria. At this time no Ethiopian hero in America because we see everybody just talking. If u want be hero go fight in Ethiopia give ur blood to the people. Please don’t bring garbage things even the writer why they write nonsense article.Tell us our hero’s story i like to hear like Abdisa Aga,Alula,Belay Zeleke, so many heroes give there blood to our county.this are heroes that’s it I say again please don’t bring garbage things u gives us headache.

  13. my OROMO & AMARA brothers & sisters pls stop visiting this web sight,
    some body is trying to divide us and enjoy the fight in between this two of us.

  14. Galaana gamta or gmat
    your so-called researched history is a tale, a folklore collected by your criminal minded qalcha mekuria bulcha.
    Sociology itself is a a story, folklore collection including wudasie mariam and other garbages.
    Being a professor doctor in sociology is nothing but being a fool qalicha, a talkative liar at worst as mekuria.
    The best sociologist can narrate a current social situation but no more than this.
    Donnot be confused by the label mekuria holds and writes, he is as empty as you, all his fake researches, studies only have forms without real contents.
    This criminal and narrow minded, deluded, evil witch individual can cause delusions in you and trouble in ethiopia in vain.
    Nothing will be achieved by this absurd individual except his degradation and suicidal end.
    Noone fears his silly secessionist propoganda.
    Because he has already rotten/putrified with it by the ethiopians constant and ever increasingly hard defensive blows of counter-secession.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*