(ምንሊክ ሳልሳዊ) : ሕወሓት አስተምሮ ያደራጀቸውን የዲያስፖራ ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል::ጠባቦችንና ከፋፋዮችን ዝም ልናሰኛቸው ይገባል::
ሕወሓት አስተምሮ ያደራጀቸውን የዲያስፖራ ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል::ጠባቦችንና ከፋፋዮችን ዝም ልናሰኛቸው ይገባል::#Ethiopia #Oromoprotests #EPRDF #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክፍለሃገር ውስጥ በተለያዩ አከባቢዎች የተከሰቱ የሕዝብ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ከዚሁ መስመር ጋር በተያያዘ የመልካም አስተዳደር የፍትሕ ዪኮኖሚ እና መሰል ጉዳዮች ብሶት ዛረ ድረስ ቀጥሎ ይገኛል::ይህንን የሕዝብ ብሶት ለራሳቸው የፖለቲካ አጀንዳ ለመጠቀም ከሕወሓት ጀምሮ እስከ ዲያስፖራ ፖለቲከኞች ድረስ የማይቧጠጥ ሲቧጥጡ ያልበላቸውን ሲያኩ እያየን ነው::ፖለቲካው ሴራው እና ስሪያው ግቡ እና ሂደቱ ያልገባቸው ጥሬ አሸርጋጆችም በያሉበት ሆያሆዬውን ተያይዘውታል::እርግጥ አንድ ነገር ማወቅ አለበን በየማህበራዊ ድህረገጽ የሚቦተለከው እና መሬት ላይ ያለው ሕዝባዊ ሃቅ እጅግ የተለያየ እና የማይገናኝ ነው::ሕወሓት የምቃወመው ዘረኞች ሌላውን በጠላትነት ሲፈርጁ ዝም ለማለትና ሃገር እንዲበታተን ሕዝብ እንዲተላለቅ አይደለም::
በአንድነት ስም ያልበሰለ ፖለቲካ ማራመድ በሁለት ቋንቋ ሁለት የማይመሰሰሉ የፖለቲካ ማጭበርበሮች አይጥሙኝም::ዝም በሉ አትንኳቸው የሚባል ነገር ተቀባይነት የለውም::የኦሮሞ ሕዝብን ተቃውሞ ተገን አድርገው አፍራሽ ተልእኮ በማነገት በሃገር ቤት ያለውን ወጣት በዘረኝነት መርዝ እየበከሉ የሚገኙ የዲያስፖራው ዘረኞች በነማን እና እንዴት እንደተፈበረኩ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ተናግሬዋለሁ::በሕወሓት ድጋፍ በየኤምባሲወ ተወሽቀው ሲኖሩ ከርመው ሕወሓት ለአላማው ስኬት በየሚዲያው የበተናቸውን ከፋፋዮች ልንዋጋ ይገባል::ከ40 አመት በፊት የፓን አፍሪካኒzም እንቅስቃሴ ተገን በማድረግ የኦሮሞ አገር አቋቁማለው ብሎ የተነሳው ኦነግ ሳይሳከለት መበታተኑ ቢታወቅም ይህንን ያደረጉ ፖለቲከኞች የፓን አፍሪካኒዝም ጊዜው ስላለፈበት በኢኩልነት እና በአንድነት በተመሰረተ አገር ላይ መኖር ይበጃል የሚል አዲስ እና የዘመነ አስተሳሰብ ይዘው ቢመጡም ይህ ያልጣመው ሕወሓት ያደራጃቸውን ወጣቶችን በተለያዩ ዘዴዎች ወደ ዲያስፖራው በማስገባት ዘረኝነቱን እና አገር የመበታተኑን ሴራ ለማሳካት ደፋ ቀና እያለ ነው::ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መስርቶ ዜጎች እኩል የሚኖሩባት አገር ከመመስረት ይልቅ በሁለት ቢላዋ የሚኖሩ ዘረኞች እየፈሉ መተዋል::
በሁለት ቋንቋ ተጠቅመው ሕዝብን ለማታለል እና ለማሸበር የሚሞክሩ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በመላው አገሪቱ ተዝኣዙረው ሰርተው እንዳይኖሩ ኦሮሚያ ለኦሮሞ አማራ ለአማራ ትግራይ ለትግሬ ወዘተ የሚሉ እኩይ ፖለቲከኞች አላማቸው ሕዝብን በመከፋፈል እና በማጋጨት የፖለቲካ ግባቸውን ሃገር መበጣጠስ መሆኑ እሙን ነው::ይህ የዘረኝነት መርዝ የታጠቁ እና የጎሳ ፖለቲካ ሹምባሾች ከሕወሓት በላይ ሕወሓቶች መሆናቸውን ልናውቅ ይገባል:: አንዳንድ የለውጥ ሃይሎች የሚከተሉትን የጅል ፖለቲካ ወደ ብልሃት ሊለውጡት እና ሊነቁ ይገባል::በጎሳ ፖለቲካ በተመሰረተ አገር ዜጎች ሊሸማቀቁ አይገባም::በአሁን ወቅት ዜጎች ተዘዋውረው እንዳይሰሩ ከመደረጉ በላይ በገዛ እገራቸው እንደ ባይተዋር እንዲሸማቀቁ እየተደረገ መሆኑን ይታወቃል ይህ ደገሞ ነገ ዘረኞቹ ሊገነጣጥሏት ያሰቧትን አገራችንን ሕዝብን ለባርነት እያዘጋጁት ነው::አቋም የሌላቸው በዲያስፖራው ውስጥ የተሰገሰጉ እና በዘረኝነት ላይ ተመስርተው ባፈጀና ባረጀ አስተሳሰብ ተጀቡነው ያልሰለጠነ ፖለቲካ የሚያራምዱ በሕወሓት የተደራጁ ጎጠኛና ጠባቦች ትምክህተኛና ጦረኞችኝ ድብቅ ሴራቸውን ልናከሽፍ ይገባል::የሕዝቦችን የነጻነት ጥያቄ መልስ እንዳያገኝ ድብቅ ሴረኞችን ቦታ በመስጠት ታሪካዊ ግድፈት እየፈጸምን ነው::ልንነቃ ይገባል ::ሕወሓት ታላቋን ትግራይን ለመመስረት እና ሌላውን ከጀርባ ሆኖ እርስ በእርስ ለማባላት ያቀደውን ሴራ ልናውቅ ይገባል ለዚህም ያዘጋጃቸው ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል:: #ምንሊክሳልሳዊ
Minelik salsawi you are very rasist(zeregna).what name minelik salsawi.what the shame.you want the minelik ortodox time.but no more ethiopia.and oromia is for oromo.beter think yours.Viva oromia with capital city finfine.
አቋም የሌላቸው በዲያስፖራው ውስጥ የተሰገሰጉ እና በዘረኝነት ላይ ተመስርተው ባፈጀና ባረጀ አስተሳሰብ ተጀቡነው ያልሰለጠነ ፖለቲካ የሚያራምዱ በሕወሓት የተደራጁ ጎጠኛና ጠባቦች ትምክህተኛና ጦረኞችኝ ድብቅ ሴራቸውን ልናከሽፍ ይገባል::የሕዝቦችን የነጻነት ጥያቄ መልስ እንዳያገኝ ድብቅ ሴረኞችን ቦታ በመስጠት ታሪካዊ ግድፈት እየፈጸምን ነው::ልንነቃ ይገባል ::ሕወሓት ታላቋን ትግራይን ለመመስረት እና ሌላውን ከጀርባ ሆኖ እርስ በእርስ ለማባላት ያቀደውን ሴራ ልናውቅ ይገባል ለዚህም ያዘጋጃቸው ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል::
የተከብረ ጽሁፍ ነዉ እናደንቃልን። የትግሬን ዘረኝነት ተቃዉመን የኦሮሞን ዘረኝነት በርቱ የምንልበት የተወላገደ አመላካከት የለንም። የግል መብት ከተከበረ ሁሉም ይከበራል። ለአንድ ኦሮሞ አጠገቡ ካለዉ የደቡብ/አማራ/ጉራጌ… በላይ የማያዉቀዉ ኦሮሞ ያስብለታል ማለት ለእኔ ቡርኪና ፋሶ የሚኖር አፍሪካዊ ስለእኔ ይጨነቃል እንደማለት ነዉ። ዘረኞች ተረታችሁን ተዉ ወያኔም ተንኮልና ዘረኝነትህ ይብቃህ እየተዋረድክ መጣህ። እነ ጁዋርም አደብ ግዙ ተስፋዬን የበላዉ የሰዉ አይን እናንተንም ይበላል። ጁዋር መሀመድም በነጻነት የሚኖረዉን ኦሮሞ ነጻ ከማዉጣትህ በፊት በኦሮሞ ስም የሰበሰበከዉን 180፣000 ዶላር ለ ዶ/ር ኦቦ ሰለሞን ገቢ አድርግ የጫወታህን መስመርም ቀይር ካልሆነም ወደ አንዱ አረብ አገር ተጉዘህ እየቀራህ ኑር ሱፉም አላማረብህም።
Derom be Mminilk
Sim yemiderg hulu
aytimegnem yehie sewye yetaweke ye
Gimatam 7 abal ye
SHABIYA keteregna neaw alekah Bonger chirawun kolefo be
Zero temelese wondinet ayigeza
Ye seat lej hullu
Komatawoch.
Inde Minilik ayinetoch yimiyasfeligun
leshekim bicha neaw
Inde zemedochu
Aheyoch . kkkkkkk
Minilk malet be
Oromiya KOMATTA
malet neaw. kkkkkk
ምኒልክ ሳልሳዊ አሁንስ እንዳበደች ውቫ ንክቫህ ሁሉን አዳረሰ፡፡ ያንተ ጠባብ አተረጓጎም ዜጎች ስለ ማንነታቸው ለምን ይተነፍሳሉ ነው። አንተ በየጊዜው የምትሞጫጭረው መርዝ አዘል መጣጥፎችህ ህዝቦችን ከማቀራረብ ይልቅ የሚበታትን ስለሆነ የውቨት አንድነት ሰበካህን አቁም። ጁሃርን በተመለከተ ብዙ ለፍፈሃል። ጁሃር ያንተ ብጤዎችን ዘዉድ ናፋቂዎች ጆሮ ቆንጥጦ ማስተማር የሚችል ሰው ስለ ሆነ የጥላቻ መርዝ ከመርጨት ተቆጠብ።
ትክክል እንደ ጃዋር አይነቶችን
yemeniliken sem yesiteh sew andeken leferd yekerebal just smile and eat bread with salsa
oromo=0 ram
Eyefessu new. Tamagn diper jemrewal when u come to the meeting please bring diper he can’t control his shittey.
Dear Minilik Salisawi, if you want the unity of Ethiopia you should accept issues raised by Oromos and other ethinc groups in the country. In reality, you are struggling for the Amharas dominance as it was before but you are complaining and targeting on those who are struggling for their right such as Juhar. Therefore stop such nonsense politics. I can assure you that you are number-one “TEBAB” focusing to one of the more than 80 ethnics in the country. Try to think how can Ethiopian people live together by accepting their natural differences, otherwise your fear will be practical!!!!! So think again and again before writing such nonsense issues.
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
ጉራ የአማራው፡ እዉቀት የትግራይ፡ ሞኝነት የኦነግ
yekiflehageru hezib methe neew ende addisothu bedeb alkisso zem emelew
RIP MENILIK SALSAWI