የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ *አቶ የሺዋስ አሰፋ ለ7 ወራት በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መደረጉን ገልጹዋል *ዳንኤል ሺበሽ ጨለማ ቤት መታሰሩን ተናግሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ …

ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ Read more »

በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም” የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል http://goo.gl/NONnCC በኮሚቴዎቻችን ላይ …

የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ Read more »