ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪አቡነ ጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!!

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪#‎አቡነጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AbunePetros‬ ‪#‎AddisMetro‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ ጴጥሮስ ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲወራት የኢትዮጲያ ህዝብ የጣሊያን ፋሽስትን አገዛዝ እንዳይቀበል በማውገዝ ለሃገራቸውና ለህዝባቸው መስዋዕት የሆኑ መንፈሳዊ አባት ነበሩ።

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!!
ከብር ለሰማእቱ አቡነ ጴጥሮስ!!!!! https://www.mereja.com/amharic/

18 Comments on “ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪አቡነ ጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!!”

  1. እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።እኚህ ታላቅ አባት የኢትዮጵያ የነፃነት አርማ ናቸው።ዘርን፣ጎሳን፣እንዲሁም ሀይማኖትን ሳይወክሉ በወቅቱ ለነበረው አሁንም ላለው እስከ አለም ፍፃሜ የሚኖረውን ወክለው በሠማእት የረፉ የጀግኖች ጀግና አባት ናቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳነ ደስ አላችሁ።

  2. ቅጥረኛ ይውደም አርበኛ እግዚሐብሔር ያኑርልን።ድል ለኢትዮጵያዊያን ሞት ለጠላታችን ለባንዳዎች።

  3. እግዚአብሂር ይመስገን የኢትዮፒያ አምላክ አባታችን ኢትዮፒያዊነት ማለት ከምንም በላይ መሆኑን ያወረሱን ዘረኝነትን ሳይሆን ፍቅርን ከፋሺሽት ቀደመው የሰለጠኑ የኢትዮፒያ አባቶች ኢትዮፒያን ለኢትዮፒያ ያደረጉ እግዚአብሂር አሁንም ከጎኑ ይጠብቅልን በ ኢትዮፒያ ምድር የዲያብሎስ ስራ የሚሰራዋን ወያኒን የግራኝ ማህመድ ተከታይ ያጥፋልን

  4. THANK YOU “EPRDF” FOR KEPPING
    THE PROMISE !
    ETHIOPOIANS ARE ALWAYS BY YOUR SIDE !

    LONG LIVE MAMMA ETHIOPIA

    LONG LIVE “EPRDF”

  5. እኝህ አባት ወደ ክብር ቦታቸዉ መመለሳቸዉ ብዙ ባንዳዎችን ስለሚያሸማቅቅ በዛ በኩል ትራፊክ ቀለል ይላል የሚል ግምት አለኝ። ነብሳቸዉ በሰላም ይረፍ አሜን።

  6. “አድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው
    ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው”
    Can you imagine this ? ? The oromo minister of war at the time of fascist invasion paid blood to deliver tigrians from fascist italia and look what the tigrai bandas are doing to promos and amaras ? ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*