ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች Read more »

በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ …

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ:: Read more »

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Andargachew Tsege 61st Birth Day in London. በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን 61ኛ አመት በማስመልከት አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ ሲሉ በለንደን ሰልፍ ማድረጋቸው ከአከባቢው የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሃገሪቱ …

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: (VIDEO) Read more »

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Minilik Salsawi ይህ የሕወሓቶች መሽረፈት ነው የሚሉት ኣንድ የዲፕሎማቲክ ደህንነት ቢሮ ሰው ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ በምእራባውያን ዲፕሎማቶች ጫና አና ክትትል የተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አና በየሳምንቱን በኣባቱ በኣቶ ጽጌ አንደሚጎበኝ መረጃዎች …

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Read more »

ከኢትዮጵያ የነጻነት ትግል ስሙ የማይፋቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያ ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ መመረጡ ታወቀ:: ለረዥም አመታቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የጭቆና ቀንበር ለማንሳት ደፋ ቀና በማለት የነጻነት ጎህ በእትዮጵያ ምድር ላይ እንዲበራ ሲታገር ለእስር የተዳረገው …

ከኢትዮጵያ የነጻነት ትግል ስሙ የማይፋቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያ ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ መመረጡ ታወቀ:: Read more »

በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ይቅረቡ አይቅረቡ ዙሪያ የተነሳው ክርክር ሰበር ሰሚ ችሎት ደረሰ::የጠቅላይ ፍርድ ቤትን ውሳኔ የተቃወመው ዓቃቤ ሕግ፣ መሠረታዊ የሕግ ጥሰት መፈጸሙን በመጥቀስ ለሰበር ሰሚ ችሎት ማመልከቻ ማቅረቡን ምንጮች ተናግረዋል፡፡ በሽብር ድርጊት ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ማረሚያ ቤት …

በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ይቅረቡ አይቅረቡ ዙሪያ የተነሳው ክርክር ሰበር ሰሚ ችሎት ደረሰ:: Read more »

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል አቃቤ ህግ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ ያቀረበውን ይግባኝ ዛሬ ህዳር 23/2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውድቅ አደርጎታል፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ …

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ Read more »

በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እናአቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት …

በአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ልደታ ምድብ 19ኛው ወንጀል ችሎት ለሶስት አካላት ትዕዛዝ እንዲሰጥ ተጠየቀ Read more »

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ከካሳንቺሱ የደህንነት ምድር ቤት ከሚገኘው እስር ቤት ወደ ደብረዘይት አየር ሃይል እስር ቤት በሌላ ጊዜ በአሮጌው አይሮፕላን ማረፊያ የማሰቃያ ምድር ቤት ወደ ተለያዩ ቦታዎች ሲያንገላቱት ቆይተው በስተመጨረሻ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት አምጥተውት ከነብሰ ገዳዮች …

ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕይወት ይኑሩ አይኑሩ ማረጋገጫ ሊገኝ አልቻለም:: Read more »

ከየመን አየር ማረፊያ ትራንዚት ላይ በወያኔ ደህንነቶች የታፈነው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ እስከዛሬ በማይታወቅ ቦታ ታስሮ ከፍተኛ ቶርች እየተፈጸመበት ሲሆን ባለፈው ሊጠይቁት የሄዱት የእንግሊዝ አምባሳደር እንዳሉት አንዳርጋቸው ካለሁበት ሁኔታ ይልቅ ሞትን እመርጣለሁ እንዳላቸው የሃገራቸው ጋዜጣ አምባሳደሩን ጠቅሶ ማውጣቱ ይታወሳል:: http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=102550 ከዚህ …

ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ቃሊቲ “ዋይት ሃውስ” እስር ቤት ተዘዋወረ:: ሁለት ነብሰ ገዳይ ወንጀለኞች አብረውት ታስረዋል:: Read more »

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …

በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል:: Read more »