ድሬዳዋ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ አደረችየሙስሊሙ ህብረተሰብ መብቱን ለማስከበር ትግል የጀመረበትን አራተኛ ዓመት : ምክንያት በማድረግ ዛሬ ለሊቱን ድሬዳዋ ከተማ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ ተጥለቅልቃ ማደሯ ታወቀ ።ምሽቱን በየቦታው የተፃፋና የተበተኑ ወረቀቶች መንግስትን የሚቃወሙና መብትን የሚጠይቁ …

ድሬዳዋ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ አደረች Read more »