የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገርና ሕዝብ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል የፖለቲካ ጥቅም እና የበላይነትን ለማስቀደም መፍጨርጨር የሕዝብን ትግል ለፖለቲካ ፍጆታ እና ለትግል ሽሚያ ማዋል …

(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: Read more »

ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Meisso‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ ዛሬ ተቃውሞ በድጋሚ የተነሳበት በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል የተቃጠለ ሲሆን በሃረርጌ መኢሶ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል፥ ስድስት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ …

ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ። Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ኣምቦ ተቃውሞው ሲፈነዳ በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።Qabsoon itti fufa!! ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ኣከባቢዎች ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በኣምቦ በማእከላዊ ሲሰቃይ ለሞት የተዳረገውን የኣብደታ ኦላንሳን ኣስከሬን …

Qabsoon itti fufa!! ‪በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል። Read more »

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ የማስተር ፕላኑን አቅድ ሰረዝኩት ኣለ። …

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በኦሮሚያ ክልል አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ንብረትነቱ የአቶ ገብሩ ወልደአማኑኤል የሆነ የግንባታ ቁሳቁስ ( ኮምፖርሳቶ/ችፑድ)ማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።

በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ከ80 በላይ ዜጎች መሞታቸውን ኦፌኮ የገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ጉዳዩ በጥንቃቄ እየተጣራ መሆኑን ጠቁሞ ሪፖርቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት …

ሰመጉ በኦሮሚያ ተቃውሞ የደረሰውን ጉዳት እያጣራሁ ነው አለ Read more »

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ የወያኔ አገዛዝ የፌዴራል ፖሊሶች ኮማንድ ፖስት ለጥፋት በሁለት አቅጣጫ በምእራብ ሸዋ እና ደቡብ ምእራብ ሸዋ መሰማራታቸው ከዚህ ምስል ታይቷል:: Minilik Salsawi በተለያዩ ክፍላተ …

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል:: Read more »